Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ…

የ2024/25 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ መርሐ ግብሮች ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቼስተር ሲቲ፣ ቼልሲ፣ አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ሲያሸንፉ የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ ጋር አቻ…

ሩሲያና ዩክሬን ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያና ዩክሬን በሶስት ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ ማከናወናቸው ተገለጸ፡፡ የጦር እስረኞች ልውውጡ በቱርክ ኢስታንቡል በተደረገው የሁለቱ ሀገራት የቀጥታ ውይይት እና ድርድር በኋላ በተደረሰው ስምምነት የተፈጸመ መሆኑ…

የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ ኢድሪስ አስገነዘቡ። 2ኛዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች እና የጋምቤላ ክልሎች የሰላም እና የልማት ትብብር ፎረም በሚዛን አማን…

በአፍሪካ ህብረት የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ህብረት እና ቀጣናዊ ተቋማት ማዕቀፍ ስር የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበትን 62ኛ ዓመት…

የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የጀርመን ኢንቨስትመንት ኮርፖሬሽን ትብብር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የጀርመን ኢንቨስትመንት ኮርፖሬሽን በአፍሪካ የግሉን ዘርፍ ለማጠናከር በትብብር እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል፡፡ የተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች በኮትዲቯር አቢጃን ባካሄዱት ውይይት፤ በአፍሪካ በአነስተኛ እና መካከለኛ…

የትራንስፖርት ሥርዓቱን የሚያሳልጡ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀልጣፋ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመፍጠር የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች በየካ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የየካ 2 የተሽከርካሪ ማቆሚያ መርቀው ሥራ…

 ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ ለተኩስ አቁምና ለሰላም ንግግር ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር ከኢስታንቡሉ ድርድር ማግስት በስልክ ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ሁለት ሰዓታትን በፈጀው ውይይታቸው÷ ሩሲያ እና ዩክሬንን ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ማምጣት በሚያስችሉ…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፋንታ ጭምር የሚወስን ነው  – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ተጠቃሚነት ጥያቄ የአሁኑን ብቻ ሳይሆን የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፋንታ የሚወስን ጉዳይ ነው ሲሉ የታሪክና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር ጥያቄ በታሪክ አጋጣሚ የተፈጸሙ ስህተቶችን…

ሸገር ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አስቀድሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው ሸገር ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ ሆኗል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ የ26ኛ ሳምንት እና የውድድር ዓመቱ የማጠቃለያ መርሐ ግብሮች የተደረጉ ሲሆን÷ ቀን 8 ሰዓት ላይ…