Fana: At a Speed of Life!

አይ ኤም ኤፍ የዓለም ኢኮኖሚ እድገት ትንበያን ወደ 3.2 በመቶ ዝቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ትናንት በዓለም አቀፍ ኢኮኖሚያዊ እድገት ዙሪያ ያለውን ትንበያ ወደ 3.2 በመቶ ዝቅ አድርጓል፡፡ ዓለም ከፍተኛ የዋጋ ግሽበትን ጨምሮ አሁንም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በዩክሬን…

ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ 44 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ 44 ነጥብ 4 ሚሊየን ወይንም 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የ40 ሚሊየን ዶላር ድጋፉ በአፍሪካ ቀንድ ለምግብና ሥነ-ምግብ ደህንነት ፕሮግራም አፈጻጸም የሚውል ነው ተብሏል፡፡…

በምዕራብ ጉጂ ዞን በአሸባሪው ሸኔ ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ያለው ጥምር የጸጥታ ኃይል በአሸባሪው ሸኔ ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት የ94 ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ታደሰ ጉተማ÷ ጥምር የጸጥታ ኃይሉ ሽብርተኛው ሸኔን ለማጥፋት…

 “ስለኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት እና የፎቶ አውደ ርዕይ በአዳማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው "ስለኢትዮጵያ" የተሰኘው የፓናል ውይይት እና የፎቶ ግራፍ አውደ ርዕይ "የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር" በሚል መሪ ሐሳብ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ እና የፎቶ አውደ ርዕዩ ላይ÷ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም…

ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለውን ግጭት በሰላም  ለመፍታት መወሰኗ የቀጣናው ሰላም ተምሳሌትነቷን ዳግም የሚያረጋግጥ ነው – አምባሳደር አለልኝ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለውን ግጭት በሰላም አማራጭ ለመፍታት መወሰኗ የቀጣናውና የዓለም ሰላም ተምሳሌትነቷን ዳግም የሚያረጋግጥ መሆኑን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ገለጹ። እስራኤል በኢትዮጵያ ግጭቶችን በሰላም…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚውል 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አማካኝነት በድርቅ ለተጎዱ አራት  ክልሎች የሚሰራጭ መሆኑ…

አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ዓላማውን በማስተዋወቅ ሂደት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ ትብብርና ተቀባይነት ማግኘቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዓላማውን በማስተዋወቅ ሂደት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ ትብብርና ተቀባይነት ማግኘቱን የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ገለጹ። የምክክር ኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ÷ ኮሚሽኑ ዓላማዎቹንና ሥራዎቹን…

ሐምሌ 19 የሚከበረው የቁልቢ ገብርኤል የንግሥ በዓል በሰላም ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ሐምሌ 19 የሚከበረው የቁልቢ ገብርኤል እና በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም ተከብሯል፡፡ የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምርያ ሃላፊ ኮማንደር ናስር መሀመድ በቁልቢ ገብርኤል የተከበረውን የንግስ በዓል አስመልክተው እንደገለጹት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥቅምት 20 ወደ ዙሪክ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ስዊዘርላንዷ የንግድ ከተማ ዙሪክ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ የፊታችን መስከረም 9 ቀን 2015 ወደ ዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን በረራ እንደሚጀምር በትናንትናው ዕለት…

በአፋር ክልል ያለውን ሰላም አጠናክሮ ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በክልሉ ያለውን ሰላም አጠናክሮ ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ በክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የተዘጋጀ ሲሆን÷ የክልል፣…