የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተወያየ sosina alemayehu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በመታዘብ ላይ ለተሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ `ኃይሉ በቅድመ ምርጫ ተግባራት በርካታ ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ትርጉም ያለው ለውጥ እያስገኘ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) sosina alemayehu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ ትርጉም ያለው ለውጥ እያስገኘ ነው አሉ። በአፋር ክልል የተተገበሩ የአርብቶ አደሮች የኑሮ ማሻሻያ…
ቴክ በኢትዮጵያ የዲጂታል እቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት ወጥነት ያለው የመረጃ አቀራረብ እንዲኖር አስችሏል sosina alemayehu May 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የዲጂታል እቅድ፣ ክትትል እና ግምገማ ስርዓት ወጥነት ያለው የመረጃ አቀራርብ እንዲኖር አስችሏል አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው sosina alemayehu May 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በባኩ አዘርባጃን እየተካሄደ በሚገኘው 13ኛው ዓለም አቀፍ የከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ “ቤት ለሁሉም፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የመረጃ ሉዓላዊነት ጉዞ… sosina alemayehu May 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁን ወቅት ዓለም ላይ ሉዓላዊነት የሚደፈረው በድንበር ወረራ ብቻ ሳይሆን መረጃን በመመንተፍ ጭምር ነው። ታዳጊ ሀገራት በመረጃ ቅኝ ግዛት ውስጥ እየወደቁ ባሉበት በዚህ ዘመን፤ የራስን መረጃ መቆጣጠርና የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የስታቲስቲክስ ልማትና የመረጃ ሉዓላዊነት ጉባኤ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu May 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ የስታቲስቲክስ ልማትና የመረጃ ሉዓላዊነት ላይ ያተኮረ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ "የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በሚል መሪ ሀሳብ በተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቻይናን ሊጎበኙ ነው sosina alemayehu May 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በመጪው ሳምንት በቻይና ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ክሬምሊን አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በፊት በቻይና ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፥ በቤጂንግ ቆይታቸው ከፕሬዚዳንት ሺ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ወደ ነገ የሚያሻግር ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የመዲናዋ ነዋሪዎች sosina alemayehu May 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ነገ የሚያሻግር የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመጪው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በመዲናዋ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ sosina alemayehu May 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። የምረጡኝ ቅስቀሳው በከተማዋ ስድስት ኪሎ ሰማዕታት አደባባይ፣ አራት ኪሎ አርበኞች አደባባይ እንዲሁም መገናኛ እና ቦሌ…
ፋና ስብስብ ባለወርቅ ሜዳሊያው ሐኪም… sosina alemayehu May 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ህክምና ትምህርት ክፍል በዛሬው ዕለት ካስመረቃቸው የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች መካከል ዶ/ር ሙሉጌታ ደምስ አንዱ ነው። ገና በልጅነቱ ሐኪም የመሆን ህልም እንደነበረው የተናገረው ዶ/ር…