Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በተግባር የምትገነባ እውነታ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለእኛ፤ በምናብ የምትሳል ህልም ብቻ ሳትሆን በተግባር የምትገነባ እውነታ ናት አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት አዲሱ አራዳ ፓርክ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። ‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የኢትዮጵያ ማዕድን ዘርፍ አዲስ ገፅታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ያላትን ግዙፍ አቅም ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ስኬት ለመቀየር በጀመረችው ሪፎርም የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር እየቀየረ የሚገኝ አዲስ ተስፋ ሆኖ ብቅ ብሏል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመንግሥት የተወሰዱ ስር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ግንባታና የአፍሪካ አቪየሽን ልህቀት ተምሳሌት ነው – ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሀገር ግንባታ ጉልህ ሚናው ብሔራዊ ኩራትን ከመፍጠር ባለፈ የአፍሪካ አቪየሽን የልህቀት ተምሳሌት ነው አሉ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት በማስመልከት…

የኢትዮጵያ አዲሱ የኢንዱስትሪ መልክ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዙሪያ የኃይል ፍላጎት በየዓመቱ በ2 ነጥብ 2 በመቶ እያደገ ባለበት በዚህ ወቅት ሀገራት ፊታቸውን ወደ ታዳሽ ኃይል እያዞሩ ይገኛሉ። በተለይም የሶላር ኃይል ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ የ70 በመቶ በላይ የዋጋ ቅናሽ በማሳየቱ…

የአቅም ውስንነት ያለባቸውን ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰራር..

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የገንዘብ ውስንነት ያለባቸው አዲስ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ፈላጊ ደንበኞች ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አሰራር ዘርግቻለሁ አለ። የአገልግሎቱ የማርኬቲንግ ሽያጭ እና ደንበኞች አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ደንድር በሰጡት…

ባለፉት ስምንት ዓመታት የኢንዱስትሪ ሰላምን ለመፍጠር በርካታ ማሻሻያዎች ተደርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት ሰው ተኮር በሆኑ የሪፎርም ስራዎች የኢንዱስትሪ ሰላምን ለመፍጠር በርካታ ማሻሻያዎች ተደርገዋል አለ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር፡፡ የሰራተኞች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ137ኛ እንዲሁም በኢትዮጵያ ለ51ኛ ጊዜ…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና የሚጫወተው የድንች ምርታማነት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በምግብ ራስን ለመቻልና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት በተመረጡ የሰብል ዓይነቶች ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም ትልቁ ማሳያ በስንዴ ምርት ላይ የተገኘው ውጤት ሲሆን÷ ኢትዮጵያ ስንዴን…

በአደጋ ላይ የሚገኝን ሰው አለመርዳትና የሕግ ተጠያቂነቱ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ መሠረት በአደጋ ላይ የሚገኝን ሰው አለመርዳት የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል። በሕጉ መሰረት ሰውን የሚያስጠይቁ የወንጀል ተግባራት በሁለት የሚከፈሉ ሲሆን፤ የመጀመሪያው አታድርግ የተባለን ነገር በማድረግ የሚመጣ…

በከተማዋ አውቶቡሶች እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በቀን እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት እየሰጠሁ ነው አለ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አካሉ አሰፋ ከነዳጅ እጥረት ጋር ተያይዞ በሕዝብ ትራንስፖርት ላይ አላስፈላጊ መጉላላቶች…

በቀጣዩ ዓመት ከ20 ነጥብ 3 ጊጋዋት በላይ የሶላር ኃይል ይመረታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደ ሀገር በሚቀጥለው ዓመት ከ20 ነጥብ 3 ጊጋዋት በላይ የሶላር ኃይል ይመረታል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ…