የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ሳይነጋገሩ ፓኪስታንን ለቀው ወጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ሳይነጋገሩ ፓኪስታንን ለቀው ወጥተዋል።
ሚኒስትሩ በፓኪስታን ቆይታቸው ከፓኪስታን ከጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ እና ከጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም አሲም ሙኒር ጋር ተወያይተዋል።…