የሀገር ውስጥ ዜና ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ማካሄድ ጀመረ sosina alemayehu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ሰማዕታት ሐውልት አካሂዷል። የፓርቲው ሊቀመንበር አብርሃም ጌጡ በዚህ ወቅት ፥ ፓርቲው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚያደርገው ተሳትፎ በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪን ከተገነጠለ ደሴትነት ወደ ዘላቂ ሥነ ምኅዳር… sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በሚገኙ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ከ200 በላይ ባለሀብቶች እየተሳተፉ ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፡፡ ጽ/ቤቱ ያለፉትን ስምንት የለውጥ ዓመታት ጉዞ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆኑ sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጠናክሮ የቀጠለው የኢትዮጵያ እና ቻይና አጋርነት… sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ ያለውን ኢኮኖሚያዊ እድገት ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት አሉ የሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚያኦ ዴዩ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት በቡድን ያደራጇቸውን አጀንዳዎች አቀረቡ sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት በቡድን ያደራጇቸውን አጀንዳዎች ለዋናው መድረክ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ በትናንትናው ዕለት በይፋ መጀመሩ ይታወቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓትና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል፡፡ ረቂቅ ሕጉ በወንጀል ፍርድ ሂደት የተጠርጣሪንና የተከሳሽን እንዲሁም በወንጀል ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ 6ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ አስጀመሩ sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 6ኛውን አዲስ መሶብ ዲጂታል አንድ ማዕከል አገልግሎት በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስጀምረዋል ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ በሀገራዊ ለውጡ የመንግስት የተቋማት ስብራትን በመጠገን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ7 ዓመታት ውስጥ የግብርና ምርት ወደ 150 ሚሊየን ቶን ከፍ ብሏል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አጠቃላይ የግብርና ምርት በሰባት ዓመታት ውስጥ ከ41 ነጥብ 7 ሚሊየን ቶን ወደ 150 ሚሊየን ቶን ከፍ ብሏል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት። ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ በሚል…
ጤና 42 በመቶ የሚሆነውን የህክምና ግብአት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን ተችሏል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የሚመረተውን የህክምና ግብአት ከ8 ወደ 42 በመቶ ማሳደግ ተችሏል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። ሚኒስትሯ 2ኛውን የሕክምና ምርቶች ማኑፋክቸሪንግ ኤግዚቢሽንና 10ኛውን ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይ በከፈቱበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ የተለወጠችው ሀረር sosina alemayehu Apr 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የተበሰረበትና የለውጥ ብርሃን የታየበት ታሪካዊ ዕለት ነው። ይህ የለውጥ ጉዞ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ የሚያሻግሩ ተጨባጭ ስኬቶችን በማስመዝገብ ቀጥሏል። በተለይም…