የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለ976 ሺህ 702 ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል sosina alemayehu Sep 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በ2018 ትምህርት ዘመን ለ976 ሺህ 702 ተማሪዎች የት/ቤት ምገባ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል አለ የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጄንሲ፡፡ የኤጄንሲው ም/ዋና ዳይሬክተር ስንታየሁ ማሞ…
ስፓርት ሞሮኮ የቻን ዋንጫን ለ3ኛ ጊዜ አነሳች sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስምንተኛው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) የፍጻሜ ጨዋታ ሞሮኮ ማዳጋስካርን 3 ለ 2 አሸንፋለች። ዛሬ ማምሻውን በካሳራኒ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኡሳማ ላምላዊ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር የሱፍ ሜህሪ ቀሪዋን ግብ ከመረብ አሳርፏል።…
ስፓርት ቼልሲ አሌሃንድሮ ጋርናቾን አስፈረመ sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼልሲ አርጀንቲናዊውን የክንፍ መስመር አጥቂ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ከማንቼስተር ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ጋርናቾ በሰባት ዓመት ውል በ40 ሚሊየን ፓውንድ ሒሳብ ነው ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፊርማውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በግብርና ቴክኖሎጂ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የግብርና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች በመኸር አርሻ እየተከናወነ ያለውን…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸነፈ sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ፈርናንዴዝ (በፍጽም ቅጣት ምት) እና ኩለን (በራሱ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ አመሻሽ 11…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን አሜሪካና አካባቢው የተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ… sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ጉዳዮች ለዘመናት ባለመግባባታችን ከታናናሾቻችን በታች ሆነናል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽኑ በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ…
ስፓርት ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 አሸነፈ sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 8፡30 በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ፔድሮ እና ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አለ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን። ኮሚሽኑ እና የአማራ ክልል መንግስት በጋራ ያዘጋጁት የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና በጠዳ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን – ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ያካተታቸው ሥራዎች… sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን - ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ልማት የአዲስ አበባ ከተማን ውብ ከማድረግ ባለፈ ለነዋሪዎች ሰፊ የሥራ እድል ፈጥሯል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ ምርትን መግዛት የሥራ ዕድል በመፍጠር ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን ያሳልጣል – ፕሬዚዳንት ታዬ sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ውስጥ ምርትን መግዛት ለዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን የሚያሳልጥ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በጥራት መንደር የተዘጋጀውን "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት…