የሀገር ውስጥ ዜና ምሁርነት ለጥያቄ ዝግጁ መሆንና የመጠየቅ ብቃት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምሁርነት ለጥያቄ ዝግጁ መሆን እና የመጠየቅ ብቃት ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ ነው።…
ስፓርት ሊቨርፑል እና ፉልሃም አቻ ተለያዩ sosina alemayehu Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል እና ፉልሃም ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የሊቨርፑልን ግቦች ቨርትዝ እና ጋክፖ ሲያስቆጥሩ ለፉልሃም ደግሞ ዊልሰን እና ሬድ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድና ሊድስ ዩናይትድ አቻ ተለያዩ sosina alemayehu Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ሊድስ ዩናይትድ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ የማንቼሰተር ዩናይትድ ግብ ማቲያስ ኩንሃ ሲያስቆጥር የሊድስ ዩናይትድን ጎል አሮንሰን ከመረብ አሳርፏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኙ sosina alemayehu Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ…
ስፓርት ነገሌ አርሲ መቻልን አሸነፈ sosina alemayehu Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገሌ አርሲ መቻልን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የነገሌ አርሲን የማሸነፊያ ግቦች ዳዊት ተፈራና አለኝታ ማርቆስ አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ውትድርና ጀግንነትንና ስብዕናን ተላብሶ መሠናክሎች ሳይበግሩት በጽናት መቆምን ይጠይቃል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ sosina alemayehu Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ውትድርና ጀግንነትንና ስብዕናን ተላብሶ ሠው ሰራሽና የተፈጥሮ መሠናክሎች ሳይበግሩት በጽናት መቆምን ይጠይቃል አሉ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ፡፡ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ለወራት ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሚናውን እንዲወጣ እየተሰራ ነው sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሚናቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ስራ እየተሰራ ነው። የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ፣ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና የኦሮሚያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በመተባበር በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ። ባንኩ በ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ከ325 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡንና አጠቃላይ ተቀማጩም 2 ትሪሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የፍትሕ አገልግሎቱን የሚያሳልጡ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ትግበራ የፍትሕ አገልግሎቱን ለማዘመን የተጀመሩ ተግባራትን ለማሳለጥ በትኩረት ይሰራል አሉ የፍትሕ ሚኒስትር ሀና አርዓያሥላሴ፡፡ ሚኒስትሯ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ስብሰባ…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ለገና በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው ገና በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ ነው አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በበዓሉ የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች…