የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ተግባራትን በተሻለ ፍጥነት አጠናክሮ ለማስቀጠል ይሰራል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ባለፉት 10 ቀናት የተከናወኑ ተግባራትን በገመገሙበት ወቅት÷ በተቋማትና…