Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ መድፈኞቹ የዊሊያም ሳሊባ እና ጁሪያን ቲምበርን ጉዳት ተከትሎ ኤዝሪ ኮንሳን ወደ ስብባቸው ለመቀላቀል መስማማታቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ተጫዋቹ…

የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረታቦር ከተማ በርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ ከንቲባ ደሴ መኮንን ቡሄ ብርሃን የተገለጠበት እና መልካም ድርጊት…

የነገ ትውልድ ተስፋ አረንጓዴ ልማትና ቱሪዝም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ ሥነ ምሕዳርን እና የተፈጥሮ ሃብትን ጠብቆ ለትውልድ የማስተላለፍ ዘላቂ የልማት ሒደት ነው። በአሁኑ ወቅት የአየር ንብረት ለውጥ እና የአካባቢ ብክለት ዓለማችንን ከቀን ወደ ቀን እየተፈታተኗት ያሉ ተግዳሮቶች ናቸው። በዚህ…

ሀገራዊ ምክክር ለዘላቂ ሰላምና ብልጽግና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዜጎቿን የዘመናት ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችል ታሪካዊ የምክክር መድረክ በማዘጋጀት ለዘላቂ ሰላም የማዕዘን ድንጋይ የማስቀመጥ ሂደት ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከመላው ሀገሪቱ የተወጣጡ ተመካካሪዎችን በማሳተፍ…

ሌ/ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው መሾማቸውን የክልሉ…

ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጸረ ሙስና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል አሉ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተከናወኑ ስራዎችን በመገምገም ለቀጣይ አቅጣጫ…

በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ትግበራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፡፡ የቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አብይ ኮሚቴ ከባለድርሻ አካላት ጋር…

በሌቦቹ ላይ የተከረቸመው የብረት መዝጊያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ለሌብነት የተመቻቸውን በር መዝጋት ላይ ያተኮረ የልማት እቅድ ነድፎ የሀገር ልማት ጠንቅ የሆነውን ሙስና ለመዋጋት ለዓመታት ሲሰራበት ቆይቷል፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት ለሌብነት የተመቻቸ ክፍት በር ትቶ አትስረቁ በማለት የሚጨበጥ…

አጀንዳዎችን የማጣጣም ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ስምንቱ ቡድኖች የተስማሙባቸውን ምክረ ሀሳቦች እንዲያናብብ፣ እንዲያጣጥምና እንዲያደራጅ የተቋቋመው ቡድን ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል አለ፡፡ እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው ስምንት ቡድኖች ያዘጋጇቸውንና…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖች መርቀናል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ተመራቂ የፖሊስ መኮንኖቹ በቆይታቸው ያገኙት እውቀት ለላቀ ፖሊሳዊ ስብዕና…