የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ ዐሻራ ላይ በንቃት መሳተፍ የኅልውና ጉዳይ ነው – ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የተጎዱ ሥነ-ምኅዳሮችን መልሶ በማልማት የአካባቢ ደኅንነትን ለመጠበቅ ሚናው የጎላ በመሆኑ ሕዝቡ በንቃት እንዲሳተፍ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ነገ በሀገር አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የሕጻናትን ሕይወት ለመለወጥ የሚከናወኑ ተግባራት እንዲጠናከሩ ጠየቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሕጻናትን ሕይወት ለመለወጥ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ከ “Children's Investment Fund Foundation” ዋና ዳይሬክተር ኬት ሃምፕተን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የግብርና ምርቶች ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገበያውን ለማረጋጋት እየተከናወነ ባለው ሥራ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የተለያዩ የግብርና ምርቶች መግባታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረትም 8 ሺህ 156 ኩንታል ጤፍ፣ 9 ሺህ 12 ኩንታል ገብስ፣ 7…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ሀገራት ከሚቀርብ የኃይል ሽያጭ 300 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት አቅጃለሁ – ተቋሙ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት ለውጭ ሀገራት የሚቀርበውን ኃይል ሽያጭ ተደራሽነት በማስፋት 300 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 20 ሺህ 522 ጊጋ ዋት ሰዓት ኃይል ከውኃ፣ ከንፋስና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝቡን ሰላም የሚያውኩ ቡድኖችን ለመቆጣጠር በቅንጅት መሥራት ይገባል- ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን ተደራጅተው የሕዝቡን ሰላም የሚያውኩ የሽብር እና ፅንፈኛ ቡድኖችን ለመቆጣጠር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አሳሰቡ፡፡ የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሚከናወኑ የልማት ተግባራት ሕዝቡን ማሳተፍ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚከናወኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ተግባራት በተቀናጀ አግባብ ሕብረተሰቡን በማሳተፍ እንዲከናወኑ የክልሉ ካቢኔ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ ካቢኔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በበጀት ዓመቱ ከተረጂነት ለመላቀቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ የሆነውን የአየር ንብረት መዛባት ለመከላከል በሚከናወነው ተግባር ውስጥ የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ሥራ የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአየር ንብርት ለውጥ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የታዳጊ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ሕዝብ በአንድ ጀምበር በሚከናወነው ችግኝ ተከላ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ሕዝብ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር በሚካሄደው አረንጓዴ ዐሻራ የማኖር መርሐ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ሉዓላዊነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው ችግኝ ተከላ ዝግጅቱን አጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ በስቲያ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በዚህም የተከላ ቦታ ልየታ፣ የጉድጓድ ቁፋሮ፣ የችግኝ ዓይነትና መጠን መጠናቀቁ የተገለጸ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታ አካላት ጋር የሠራንባቸው የፈተና አሰጣጥ ሂደቶች የሚበረታቱ ናቸው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፀጥታና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በሠራንባቸው ባለፉት ሦስት ዓመታት የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አፈፃፀም…