ስፓርት በኦሊምፒክ ውድድሮች የኢትዮጵያ ተሳትፎ ዕድገት ዮሐንስ ደርበው Jul 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዘንድሮውን ጨምሮ በታሪኳ በ15 የኦሊምፒክ ውድድሮች ተሳትፋለች፡፡ የመጀመሪያ ተሳትፎዋ በሆነው 16ኛው የኦሊምፒክ ውድድር 12 አትሌቶችን ያሳተፈቸው ኢትዮጵያ÷ በአትሌቲክስ (ዱላ ቅብብልን ጨምሮ) እና በብስክሌት ውድድሮች ተካፍላለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባ ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ለማፅደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የውሳኔው ሙሉ ሐሳብ ቀጥሎ ቀርቧል፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Jul 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ሊቀመንበር ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል። ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር በጋራ በምትሰራበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዩ ጂንግ ጋር በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አደረጉ፡፡ ከውይይታቸው በኋላም የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው እና የቻይና አቶሚክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓኪስታን በጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት ሐዘኗን ገለፀች ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን በጎፋ ዞን የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባስከተለው ጉዳት የተሰማትን ሐዘን በመግለጽ ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን መሆኗን አስታወቀች፡፡ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ግለሰቦች፣ የፓርላማ አባላት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ይኖራል – ኢንስቲትዩቱ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምለሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የወንዞች ሙላት፣ ቅጽበታዊ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ስለሚኖር አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሚኖረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችን አጽናኑ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ቤተሰቦች አጽናኑ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መአራሮች በአደጋው ጉዳት ደርሶባቸው በይርጋዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ ተግባር የሕይወታችን መርኅ መሆን አለበት- አቶ ኦርዲን ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ተግባር የአንድ ሰሞን ሥራ ሳይሆን በየዕለቱ የሚከናወን የሕይወታችን መርኅ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስገነዘቡ፡፡ በሐረር ከተማ ለ34 አባወራዎች (129 ቤተሰቦች) የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች እና…
ስፓርት በ14 የኦሊምፒክ ውድድሮች 58 ሜዳሊያዎችን የሰበሰበችው – ኢትዮጵያ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሊምፒክ ውድድር የተሳተፈችው በአውስትራሊያ ሜልቦርን በፈረንጆቹ 1956 በተካሄደው 16ኛው ኦሊምፒክ ነው፡፡ ምንም እንኳን ኦሊምፒክ በፈረንጆቹ 1896 ቢጀመርም ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ የተሳተፈችው ከ60 ዓመታት በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገጠሩን ብቻ ሳይሆን ከተሞችንም አረንጓዴ ያለበስንበት አረንጓዴ ዐሻራ ዓለም አቀፍ መለያችን ሆኗል- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገጠሩን ብቻ ሳይሆን ከተሞችንም አረንጓዴ ያለበስንበት አረንጓዴ ዐሻራ ዓለም አቀፍ መለያችን ሆኗል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የፌደራል እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በቢሾፍቱ…