ቢዝነስ አማራ ክልል ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት ማሕሙድ አስታወቁ፡፡ ከ2015 ተመሳሳይ ወቅት አንጻርም አፈጻጸሙ ከ3 ነጥብ 18 ቢሊየን ብር በላይ እድገት ማሳየቱን ጠቅሰዋል፡፡ ዕቅዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ሕይወት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ በወረዳው ትናንት የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በመሬት መንሸራተት አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በዞኑ ወንሾ ወረዳ ግሽሬ ጉዱ ሞና ሆሞ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ትናንት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የመሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተለያዩ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን በሠመራ ከተማ እያካሄደ ነው። ክልሉ…
ፋና ስብስብ በሰሞኑ የመሬት መንሸራተት አደጋ ወላጆቹን ያጣው የ3 ወር ሕጻን ዮሐንስ ደርበው Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የበርካታ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ወላጅን ከልጅ ለይቷል፡፡ ብዙዎችንም አፈናቅሏል፡፡ ገና ስም እንኳን ያልወጣለት፣ ጡት ጠግቦ…
ቢዝነስ የፊታችን ሰኞ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ ከሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ክብር በማስጠበቅ ረገድ እንዲሠሩ የሚያስችል መመሪያ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደሮች በሚሠማሩበት መስክ እና ሀገራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር በማስጠበቅ ረገድ በትጋት በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ ስምሪትና መመሪያ ተሰጠ፡፡ አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቅቋል፡፡ በማጠቃለያ መድረኩም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ለ2017 በጀት ዓመት ከ6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 6 ቢሊየን 48 ሚሊዮን 494 ሺህ 966 ብር በጀት አጽድቋል፡፡ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ አቶ ኡቦንግ ኡቶው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት የ2017 በጀት ዝርዝርና ክፍፍል የክልሉ በጀት ዋነኛ ምንጮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ50 ሺህ ሰዎች ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን መርሐ-ግብር ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡ መርሐ-ግብሩ የሚካሄደው “በጎነት ለጤናችን” በሚል መሪ ሐሳብ መሆኑንም ገልጿል፡፡…