የሀገር ውስጥ ዜና ሕንድ ለኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የአቅም ግንባታ ድጋፍ አደርጋለሁ አለች ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ መንግሥት በግብርና ኢንቨስትመንት፣ በእርሻ ምርቶች ግብይት እና በአዳዲስ ቴክኖሎጂ ላይ ለኢትዮጵያ የአቅም ግንባታ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ከሆኑት አኒል ኩማር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሐሚድ ኪኒሶ፤ በቀን በአማካይ ከ6 ሺህ በላይ ተገልጋዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎትን የማዘመን የሙከራ ትግበራ አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በሰባቱ የክልል ማዕከል ከተሞች ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የማዘመን የሙከራ ትግበራን በቡታጅራ ከተማ አስጀመሩ፡፡ የማዕከላቱ ሥራ መጀመር ለሕብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ከወረቀት ነጻ…
ስፓርት የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መስከረም 10 ቀን 2017 እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ፕሪሚየር ሊጉ የሚጀመርበትን ጊዜ ለተሳታፊ ክለቦች ማሳወቁን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስፍሯል፡፡ የ2016…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንሶ ዞን ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሕገ-ወጥ የወባ መድኃኒቶች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ) በተካሄደ ኦፕሬሽን በኮንሶ ዞን 29 ሚሊየን 172 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው ሕገ-ወጥ የወባ መድኃኒቶች መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑን ጨምሮ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ የክልልና የፌዴራል ፖሊስ በጋራ በኮንሶ፣ ጅማ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ገበታ ለሀገር” ውጥን እንደ ሀላላ ኬላ፣ ጨበራ ጩርጩራ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ ያሉ የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማልማት… ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 እነዚህ ጥረቶች ለዘላቂነት እና ለአካባቢ ጥበቃ ቅድሚያ በመስጠት ቱሪዝምን ለማሳደግ፣ ስራ ለመፍጠር እና በዙሪያው የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎችን የኑሮ ደረጃ ለማሳደግ ያለሙ ናቸው። ቱሪዝም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ገቢ በማስገኘት እና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሥራዎችን በመደገፍ በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሳተፍ የሚፈልጉ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በበይነ መረብ የሚመዘገቡበት ሁኔታ ተመቻቸ ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች መሳተፍ ለሚፈልጉ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በበይነ መረብ መመዝገብ የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበጎ ፈቃድ መርሐ-ግብሮች ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 14 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ ጉዮው በተባለ ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በተጨማሪም በ14 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡ አደጋው የተከሰተው በሁለት መኪኖች ግጭት መሆኑም ነው የተመላከተው፡፡
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከግድያ ሙከራው በኋላ ትራምፕ በደጋፊዎቻቸው የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሣምንቱ መጨረሻ በግድያ ሙከራ ከቆሰሉ በኋላ የቀኝ ጆሯቸው ታሽጎ ወደ ሪፐብሊካን ብሔራዊ ኮንቬንሽን አዳራሽ ሲገቡ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል። መደበኛውን የሪፐብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩነት በማሸነፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፋና ጋር መስራታችን ለተቋማችን የለውጥ ጉዞ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው – ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሱን በዘመኑ ቴክኖሎጅ ካዘመነው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመሥራታችን ለተቋማችን የለውጥ ጉዞ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል ሲሉ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ ገለጹ፡፡ የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በፋና…