የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ከፍተኛ አመራሮች በሲንጋፖር ጉብኝት እያደረጉ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሞገስ ባልቻ እና ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ የተመራ የአመራሮች ልዑክ በሲንጋፖር ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ በአረንጓዴ ልማትና የከተማ ውበት ስራዎች፣ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴሩና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮች በደገሃቡር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማቱ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በሶማሌ ክልል ደገሃቡር ከተማ የሕዝብ ፓርክ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ። በችግኝ ተከላው ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ እና…
ስፓርት የባርሴሎና ደጋፊዎች ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም በቲክቶክ ገንዘብ ማዋጣት ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባርሴሎና ደጋፊዎች ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም በክለቡ ይፋዊ የቲክቶክ አካውንት ገንዘብ ማሰባሰብ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡ የአትሌቲክ ቢልባኦ እግር ኳስ ክለብ ንብረት የሆነው የ22 ዓመቱ ኒኮ ዊሊያምስ የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ በሆነው የስፔን ብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸበሌ ወንዝ ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች የጎዴን ዕድገት እያፋጠኑ ነው- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸበሌ ወንዝ ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች የጎዴን ዕድገት እያፋጠኑ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የዋቢ ሸበሌ ወንዝ ውሃን በማጣራት ለመጠጥ ብቁ የሚያደርገውን የጎዴ ከተማ ፕሮጀክት መጎብኘታቸውን ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት መጠናከር እንዳለባቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አስገነዘቡ፡፡ ሚኒስትሯን ጨምሮ የተቋማቸው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ የውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በግሪክ የክብር ቆንስል ጽሕፈት ቤት ከፈተች ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በግሪክ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ጽሕፈት ቤትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በዚሁ ወቅት በግሪክ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ሆነው ለተሾሙት ጂዮርጂዮስ ቢካስ የሹመት ደብዳቤያቸውን አስረክበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ተግባር በመፈጸም፣ ማነሳሳት፣ ድጋፍ ማድረግና መረጃ ማቀበል የተጠረጠሩ 7 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ተግባር በመፈጸም፣ ማነሳሳት፣ ድጋፍ ማድረግ እና መረጃ ማቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ ሰባት ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ መንግስትና በህገ መንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ጉዳዮችን የሚመለከተው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሁቲ አማፂያን በነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት ፈጸሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር በምትተላለፍ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታውቀዋል፡፡ ፈጽመነዋል ያሉትን ጥቃት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስልም ይፋ አድርገዋል፡፡ በምስሉ ላይ እንደሚታየው አንዲት ትንሽ ታንኳ ወደ ነዳጅ ጫኟ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዴኦ ዞን በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሟቾች ቁጥር 9 ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ጮርሶ ወረዳ ዲባንድቤ ቀበሌ ሻይሳ አካባቢ ዛሬ ረፋድ 5 ሠዓት ላይ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡ አደጋው የተከሰተው “ሲኖ ትራክ”…