Fana: At a Speed of Life!

ሳውዝጌት ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡ ሳውዝ ጌት ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ የእግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከስምንት ዓመታት በኋላም በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ…

የግብርና ምርት አቅራቢ አርሶ አደሮችን ከሸማቾች ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የአርሶ አደሮችን ምርታማነት ማሳደግ የሚያስችሉ ሁለት መተግበሪያዎችን ይፋ አድርጓል። መተግበሪያዎቹ ዲጂታል ማርኬት ሊንኬጁ እና አውቶሜሽን ኢንፑት ቮቸር (ኢ_ቮቸር 2.0) የተሰኙ ናቸው። ዲጂታል…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ሸዋ ዞን የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች በምዕራብ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በአምቦ ከተማ በመከናወን ላይ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው…

የተፈጥሮ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ፈተናው እየተሰጠ የሚገኘው በወረቀት እና በበይ መረብ ሲሆን÷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቆይም ተገልጿል፡፡ የማኅበራዊ…

ጠንካራ የፓርቲ መዋቅር ለመፍጠር የኮሚሽኑ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ የፓርቲ መዋቅር ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋናው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ይህን ያሉት የፓርቲው የሥራ አፈጻጸም…

ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዞኑ ቀርሳ ማሊማ ወረዳ እየለማ ያለውን የስንዴ ሰብል…

በ3ኛ ዙር ወደሀገራቸው ለሚገቡ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የሚደረገው አቀባበል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ዙር ወደሀገራቸው ለሚገቡ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የሚደረገው አቀባበል መጀመሩ ተገለጸ፡፡ “Leave your Legacy, savor your holiday” የሚል ስያሜ በተሰጠው በዚህ በሶስተኛው ምዕራፍ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን…

ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስኬቶች ተመዝግበዋል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት የልማት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሂዷል፡፡…

የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር፣ ገበታ ለትውልድ ፕሮጄክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ገጽታ በመሠረታዊነት እየቀየሩ ነው- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመሩ የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጄክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ገጽታ በመሠረታዊነት እየቀየሩ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)…

የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከመልክዓ ምድሩ ጋር ተሰናስሎ የሀገር ባህልንና የተፈጥሮ ሃብትን ጠብቆ የተገነባ አስደናቂ ስፍራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከመልክዓ ምድሩ ጋር ተሰናስሎ የሀገር ባህልንና የተፈጥሮ ሃብትን ጠብቆ የተገነባ ከፍተኛ የቱሪዝም ሃብትና አስደናቂ ስፍራ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ…