Fana: At a Speed of Life!

መድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን አስቻይ ሁኔታ ተዘጋጅቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መድኃኒት እና የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን አስቻይ ሁኔታዎች መዘጋጀታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ዐውደ-ርዕይን መርቀው…

ኤረር የመጠጥ ውኃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በ224 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ኤረር የመጠጥ ውኃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ አቶ ኦርዲን በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ በሐረር ከተማ የውኃ ተደራሽነትን ለማሳደግ ኤረር የመጠጥ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ እየተካሄደ ነው። በአምስት ዓመታት እንደሚጠናቀቅ የተመላከተው150 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው መንገድ÷ ሁሉንም የሸገር ከተማ…

የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እና ባለሌላ ማዕረግተኞችን እያሥመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል ደስታ አብቼ ፣ ከፍተኛ የሠራዊቱ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባሕርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን 3 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ኤልያስ ለገሠ እና ዮሴፍ ታረቀኝ ለአዳማ ከተማ እንዲሁም የአብሥራ ተስፋዬ፣ ወንድወሰን በለጠ እና ፍቅሩ ዓለማየሁ (በራስ ላይ) ለጣና…

በመቻል 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ የፖርቹጋል ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች እንዲገኙ እየሠራሁ ነው – ኤምባሲው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቻል የስፖርት ቡድን 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ የፖርቹጋል ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች እንዲገኙ እየሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ሊውስ ፍራጎሶ እና የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ…

ዘንድሮ 178 ሺህ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ 178 ሺህ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑንም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡ በ2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ…

የ #ጽዱኢትዮጵያ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተካሂዷል፡፡ እንደ ሀገር ጽዱ አካባቢና ጽዱ የጤና ተቋማትን ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ሆስፒታሉ ለሠራተኞችና ለተገልጋዮች የሥራ ቦታን…

ቦርዱ የ6ኛው ዙር ቀሪ እና የድጋሚ ምርጫን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚያስፈጽመውን የ6ኛው ዙር ቀሪ እና የድጋሚ ምርጫን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል ቀጥሎ…

ለሼይካ ፋጢማ የዓይነ ስውራን አዳሪ ት/ቤት መዋቅራዊ አደረጃጀት እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ተገንብቶ በቅርቡ ለተመረቀው ሼይካ ፋጢማ የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት መዋቅራዊ አደረጃጀት እየተዘጋጀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት…