Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ፑቲን ቬትናም ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ ጉብኝት ቬትናም ገብተዋል፡፡ በቬትናም በሚኖራቸው ቆይታም ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ፕሬዚዳንት እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃልሲል ስፑትኒክ ዘግቧል፡፡…

በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመን ሁለተኛ ድሏን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ አስተናጋጅ ጀርመን ዛሬ ባደረገችው ሁለተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሀንጋሪን 2 ለ 0 ረትታለች፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የጀርመንን ጎሎች በ22ኛው ደቂቃ ሙሴላ እንዲሁም በ67ኛው ደቂቃ ጉንዶጋን ከመረብ…

1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የሚኒስቴሩ…

ክሮሺያ እና አልባኒያ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ክሮሺያ እና አልባኒያን ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የአልባኒያን ጎል ላቺ በ11ኛው እና ጋሱላ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የክሮሺያን ጎሎች ደግሞ ክራማሪች በ74ኛው እና ጋሱላ (በራስ ላይ) በ76ኛው ደቂቃ…

እስከ ሰኔ 9 ቀን 2016 ድረስ 13 ነጥብ 63 ሚሊየን ሔክታር በባህላዊና በትራክተር ታርሷል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት እስከ ሰኔ 9 ቀን 2016 ድረስ 13 ነጥብ 63 ሚሊየን ሔክታር በባህላዊና በትራክተር መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘንድሮ በመስኖ ስንዴ ልማት 3 ሚሊየን ሔክታር በማረስ 120 ሚሊየን ኩንታል…

አስተናጋጇ ጀርመን ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የመጀመሪያው ዙር የምድብ ማጠሪያ መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ በዚህም ባለፈው በስፔን 3 ለ 0 የተሸነፈችው ክሮሺያ በጣልያን 2 ለ 1 ከተረታችው አልባኒያ ጋር ቀን 10 ሠዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡…

በአማራ ክልል ለተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች የተሰጠው ምላሽ የከፋ ችግር እንዳይደርስ አድርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ለተከሰቱ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራት የተሰጠው ፈጣን ምላሽ የከፋ ችግር እንዳይደርስ ማድረጉን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ፡፡ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ…

የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የ2016 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ…

የሐረሪ ክልል ያልተገባ ክፍያ በሚጨምሩ ት/ቤቶች ላይ ርምጃ እወስዳለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመመሪያ ውጭ ያልተገባ የትምህርት ቤት ክፍያ በሚጨምሩ የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በ2017 የትምህርት ዘመን ከትምህርት ቤት ክፍያ ጋር ተያይዞ ጭማሪ ያደረጉና ያላደረጉ የግል ትምህርት ቤቶች…

ታማሚ አሳፍሮ ወደ ሆስፒታል ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ተገልብጦ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳሰነች ወረዳ ታማሚ አሳፍሮ ለተሻለ ሕክምና ወደ ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ተገልብጦ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ አራት ሰዎች ከባድ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡ አደጋው የደረሰው በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ አርጎ ቀበሌ…