Fana: At a Speed of Life!

የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አምስት ዓመታት ግንባታው የዘገየውን የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከቻይና ሁናን ግዛት ቻንግሻ ከተማ ከመጡ ከፍተኛ…

በፓሪስ ኦሊምፒክ ማራቶን ቀነኒሳ በቀለን ጨምሮ ተሳታፊ አትሌቶች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌቲክስ ፌደሬሽን በፓሪስ ኦሊምፒክ 2024 ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ በቀለን ጨምሮ በሁለቱም ጾታ የሚሳተፉ እና ተጠባባቂ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም በወንዶች አትሌት ቀነኒሳ በቀለ፣ ሲሳይ ለማ እና ዴሬሳ ገለታ ተካትተዋል፡፡ በዚሁ…

ከ525 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16 ተሽከርካሪ ወደ መሀል ሀገር ሊገቡ የተዘጋጁ 525 ሚሊየን 245 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በትናንትናው ዕለት በሶማሌ ክልል ቢዮባሃይ በተባለ አካባቢ ተያዙ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ሊያዙ የቻሉት የሶማሌ ክልል…

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 217 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 217 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር እንዲቀላቀሉ እየተሰራ መሆኑም…

ኢትዮጵያና አዘርባጃን የፀጥታና ደኅንነት ዘርፎችን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በመረጃ፣ የፀጥታና ደኅንነት ዘርፎች የጋራ ትብብር አቅም ግንባታና ሀገራቱን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ሌሎች ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመፈጸም ተስማሙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የሀገር ውስጥ ጉዳዮች…

ሠራዊታችን ያደረጋቸው ስምሪቶች ሕዝቡ ወደ ልማቱ እንዲገባ አስችሏል ¬- ሌ/ጀኔራል መሀመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊታችን ከአማራ ክልል የጸጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት ያደረጋቸው ስምሪቶች ሕዝቡ ወደ ልማቱ እንዲገባ አስችሏል ሲሉ የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ገለጹ። ኮማንድ ፖስቱ በምስራቅ ጎጃም ፍኖተ…

ሕጋዊ የጉዞ ሰነዶችን ከሐሰተኛ ሰነዶች መለየት በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጋዊ የጉዞ ሰነዶችን ከሐሰተኛ ሰነዶች መለየት በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ ልምድ ለመለዋወጥ እና ድጋፍ ለማድረግ በኢትዮጵያና ቻይና ተቋማት መካከል ስምምነት ተደረገ፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከቻይና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም ፦ 1. አምባሳደር ፍስሐ ሻውል ገብሬ 2. አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ወልደየስ 3. አምባሳደር ለገሰ ገረመው ሃይሌ 4. አምባሳደር…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየባቸው እና ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማትና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤት መመስረቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤቱ የተመሰረተው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣውን አዋጅ…