Fana: At a Speed of Life!

አቶ አወሉ አብዲ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አወሉ አብዲ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 10 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን ተቀላቅለዋል። ንቅናቄው ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን የጠበቁ…

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኘው የፓቶሎጂ ሙዝየም በአዲስ መልክ ታድሶ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ1974 ዓ.ም የተቋቋመው የፓቶሎጂ ሙዝየም በአዲስ መልክ እድሳት ተደርጎለት በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡ የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ደነቀ (ፕ/ር) በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር ለበርካታ…

ስለ አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዘጠኝ ነገሮች

1. ከፊትና ከኋላ ከግራና ከቀኝ በ18 ኬብሎች በአጠቃላይ በ72 ኬብሎች (ገመዶች) የተወጠረ ሆኖ ጠቅላላ ክብደቱ በገመዶቹ አማካኝነት ወደ ቋሚው ምሰሶ የሚተላለፍና ከምሰሶውም ወደ መሰረቱ የሚዘልቅ ነው፣ 2. የቋሚው ምሰሶ ከመሰረት በላይ 7 ሜትር ከፍታ እና ታወሩ 27 ሜትር ከፍታ ሲኖረው…

አቶ ሙስጠፌ በ250 ሚሊየን ብር የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በ250 ሚሊየን ብር በጅግጅጋ ከተማ የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የግል ባለሀብቱ በክልሉ…

የክልሉ የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ ተቋማት በዕቅዶች ላይ በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልልን የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ ተቋማት በዕቅዶች ላይ ቅንጅትና ትብብር መፍጠር እንዳለባቸው ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ዑስማን አሳሰቡ፡፡ የሶማሌ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች የበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም…

የኢንዱስትሪው ዘርፍ በዕውቀት መመራት ይጠበቅበታል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪው ዘርፍ በዕውቀትና በዕቅድ መመራት እንደሚጠበቅበት የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ከጎበኙ በኋላ ከአልሚ…

ሚኒስቴሩ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጋር በጋራ በሚሠራባቸው ዘርፎች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን እንደ ተቋም በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ ያለውን ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት በማልማት ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ ወዲህ የአምራች ኢንዱስትሪው መነቃቃቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ ወዲህ የታየው የአምራች ኢንዱስትሪው መነቃቃት አበረታች መሆኑን ኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ክልላችንም አምራች ኢንዱስትሪውን እንደ…

የፌዴሬሽን ም/ቤት ጽ/ቤት የማኔጅመንት አባላት #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የማኔጅመንት አባላት ለ #ጽዱኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ ንቅናቄው ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን…

ከተለያዩ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም የመጡ የሥራ ኃላፊዎች የሕጻናት መዋያዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ አዲስ አበባ የመጡ የሥራ ኃላፊዎች በመዲናዋ የሚገኙ የሕጻናት መዋያዎችን እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ጎበኙ፡፡ በመዲናዋ 597 የሕጻናት መዋያዎች በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ፣ በግል እና በመንግሥት ተቋማት…