Fana: At a Speed of Life!

የዘመናችን አርበኝነት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘመናችን አርበኝነት የኢትዮጵያን የተሟላ ሉዓላዊነትና ብልፅግና ማረጋገጥ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን አራተኛውን…

በቀጣናው የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ዲጂታል የልምድ ልውውጥ መድረክ ወሳኝ ነው – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የግብርና ስርዓቱን ለማዘመን የዘርፉ ባለሙያዎች ዲጂታል የልምድ ልውውጥ መድረኮች ወሳኝ ሚና እንዳላቸው የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ/ር) ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ)…

አሌክሳንደር አርኖልድ ከልጅነት ክለቡ ጋር እንደሚለያይ አረጋግጧል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከልጅነት ክለቡ ሊቨርፑል ለመልቀቅ መወሰኑን አስታውቋል፡፡ አሌክሳንደር አርኖልድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ራሱን በአዲስ ክለብ እና በተለየ ቦታ ለመፈተሽ በመፈለጉ ከሊቨርፑል…

የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ትብብር ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ትብብር ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ትብብር ፎረም (ሊያንዩንጋንግ) የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆና መመረጧ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ…

የዓለምን ነባራዊ ሁኔታ በመረዳት ብቁ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያ መፍጠር ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለምን ነባራዊ ሁኔታ በመረዳት ዘመኑን የዋጀ ብቁ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያ መፍጠር ይገባል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ’’የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና…

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለአርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ኤምባሲዎቹ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኢትዮጵያ አርበኞች ለሀገራቸው ነጻነት…

የአርበኞች ቀን የቅኝ ግዛት እሳቤ በአፍሪካ ምድር መሸነፍ እንደሚችል ዳግም የተገለጠበት ነው- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርበኞች ቀን (የድል ቀን) የቅኝ ግዛት እሳቤ በአፍሪካ ምድር መሸነፍ እንደሚችል ዳግም የተገለጠበት ብርቱ የተጋድሎ መገለጫ መሆኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ 84ኛው የጀግኖች አርበኞች የድል ቀን አራት ኪሎ በሚገኘው የድል…

የወጪ ጭነት 14 በመቶ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የወጪ ጭነት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 14 በመቶ ማደጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ደንጌ ቦሩ ገለጹ፡፡ እያደገ የመጣውን የወጪ እና ገቢ ጭነት ከማሳለጥ አኳያ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን ጠቅሰው፤…

የዘመኑ አርበኝነት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን በተደጋጋሚ በሚያስተላልፉት መልዕክት ‘ኢትዮጵያ የምታክብረው የድል ቀን እንጂ የነጻነት ቀን አይደለም’ ይላሉ። ይህ የነጻነት ቀን በነጻ የተገኘ ሳይሆን ቀደምት…

ፕሬዚዳንት ታዬ በአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 84ኛው የአርበኞች የድል በዓል ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት በአራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይም ፕሬዚዳንት ታዬ በአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። የሀገር መከላከያ…