ቢዝነስ 6ኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት የሚሳተፉበት ስድስተኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። የንግድ ትርዒቱን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የንግድና…
ቢዝነስ ከ4 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ሺህ 254 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 850 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ አቅደው እንደነበር የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ኤልያስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የኃይል ተደራሽነትን ለማሳደግ የማስፋፊያ ሥራ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን እያደገ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማስተናገድ የሚያስችል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት የማስፋፊያ ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራትም 175 ነጥብ 92 ኪሎ ሜትር የውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰመራ ከተማን በጋራ ለማልማት ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ “ሰመራ ከተማን በጋራ እናልማ“ በሚል መሪ ሐሳብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብርን አስጀምረዋል፡፡ የክልሉ ኮንስትራክሽን እና ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ አሕመድ ኑር ሳሊም (ኢ/ር)፤ ሰመራ ለቀጣዩ ትውልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያልያዘ አሽከርካሪ ማሽከርከር አይችልም- ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከያዝነው ዓመት ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአሽከርካሪዎች የሙያ ብቃት ምዘና እንደሚጀመር የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የብቃት ምዘናውን መስጠት ያስፈለገው 83 በመቶ በሀገሪቱ እየደረሰ የሚገኘው የትራፊክ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ250 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ250 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የአፈር ለምነትና ማሻሻያ ዳይሬክተር እሸቱ ለገሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ የአፈር ለምነትን ለመጨመርና…
ስፓርት ፒኤስጂ ከአርሰናል ለሙኒኩ ፍጻሜ…. ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ፒኤስጂ በሜዳው ፓርክ ደ ፕሪንስ ዛሬ ምሸት 4 ሰዓት ላይ አርሰናልን ያስተናግዳል። የዛሬ ምሽት የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ቡድኖች በታሪካቸው አንድም ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከእሥራኤል ጋር ትብብራችን በተለያዩ መስኮች ተጠናክሮ ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእሥራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ዛሬ በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ካሉት የእሥራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከእስራኤል አቻቸው ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ከፍተኛ የንግድ ልዑካን ቡድን መርተው አዲስ አበባ ከገቡት የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ሚኒስትሮች የሁለቱን ሀገራት…
ስፓርት አዳማ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ከመቐለ 70 እንደርታ ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል አቻ ተጠናቅቋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር ሲቀጥል፤ 12 ሠዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና…