የሀገር ውስጥ ዜና በደን ልማትና ጥበቃ ዘርፍ የሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት እያደገ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደን ሽፋንን ለማሳደግ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት የሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት እያደገ መምጣቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ፡፡ ከደን ውጤቶች ሮያሊት ገቢ እስከዚህ ወር ድረስ ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘመኑን ዐርበኝነት እውን ለማድረግ ራስን ለመቻል በሚደረጉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ-መለስ ትጋት ከኹሉም ዜጎች ይጠበቃል። -የኢፌዲሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን… ዮሐንስ ደርበው May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 84ኛውን የዐርበኞች ቀን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው ኢትዮጵያ በየታሪክ እጥፋቱ ነፃነቷን አስጠብቃ በጀግኖች ዐርበኞቿ ደም እና ዐጥንት ተከብራ ኖራለች፤ ለዚህም ለጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና 84ኛው የአርበኞች ቀን እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 84ኛው የአርበኞች ቀን በአራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት እየተከበረ ነው። በበዓሉም የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማሕበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴን መስፍን፣ አርበኞች፣ የአርበኛ ቤተሰቦች፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና…
ፋና ስብስብ የስኬት ቁልፍ ትጋት ነው – አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ ዮሐንስ ደርበው May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንም የሚያልመው ስኬት ላይ ለመድረስ ተስፋ ባለመቁረጥ ሂደት ቁልፉ ያልተቋረጠ ትጋት መሆኑን ተገንዝቦ መጣር እንዳለበት አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ ትመክራለች፡፡ በሙያዋ አንቱታን እና ተወዳጅነትን ያተረፈችው አርቲስት ዓለምፀሐይ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም ሥራ ድርጅት አኅጉራዊ ጉባዔን ታስተናግዳለች ዮሐንስ ደርበው May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከግንቦት 11 እስከ 15 ቀን 2017 ድረስ 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት አኅጉራዊ ጉባዔ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ ጉባዔውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ በየሁለት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍን ለማሳደግ በመተባበር መስራት ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚው ደም ስር የሆነውን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍን ለማሳደግ በመተባበር መስራት ይገባል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘላቂ ሰላም ሕዝብን ባለቤት ማድረግ ይገባል- ምሁራን ዮሐንስ ደርበው May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላምን ለማጽናትና ዘላቂ ለማድረግ የሐይማኖት ተቋማት እና ሕዝቡን ባለቤት ማድረግ እንደሚገባ ምሁራን አስገነዘቡ፡፡ የሐይማኖት ተቋማት ሀገራዊ መግባባትን በመፍጠር በሕዝቦች መካከል ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የጎላ ሚና እንዳላቸው ምሁራኑ…
ስፓርት አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ነጥብ ተጋሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ፤ ነቢል ኑሪ ለአዳማ ከተማ እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ ለወልዋሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኪና አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይዎት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ አቅራቢያ መቼላ ቀበሌ ቄሌምቶ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ እስከ አሁን የሥድስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ከሟቾች በተጨማሪ በ21 ሰዎች ላይ ከባድ እንዲሁም በሌሎች 17 ሰዎች ላይ ቀላል…
ስፓርት ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሐ ግብር ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሠዓት በተካሄደው ጨዋታ ፀጋዬ ብርሃኑ ለወላይታ ድቻ እንዲሁም ብርሃኑ አዳሙ…