Fana: At a Speed of Life!

በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በበኮንፈረንሱ ላይም÷ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግዛው ተ/ማርያም (ኢ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግዛው ተክለማርያም (ኢ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋር ሰፊ ትስስር ያላቸው ግዛው (ኢ/ር) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ከ1988 እስከ 1996 በፕሬዚዳንትነት…

ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮት ለመቅረፍ ይሠራል- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮት ለመቅረፍ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ የሳፋሪ ተሽከርካሪ የምርት ሂደት ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ…

በመዲናዋ 19 ጤና ጣቢያዎች የቀዶ ሕክምና የማዋለድ አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19 ጤና ጣቢያዎች የሚሰጠው የቀዶ ሕክምና የማዋለድ አገልግሎት የእናቶችና ሕጻናትን ጤና በመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው የእናቶችና ሕጻናት ጤና ዳይሬክተር ስንዱ መኩሪያ÷ የሕክምና…

የሐረር ቁጥር 4 ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክትን ለማስጀመር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ቁጥር 4 ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክትን ለማስጀመር የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የምስራቅ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ግሪድ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሳይት ተወካይ መኮንን ዓለሙ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያለአግባብ የተወሰደውን ገንዘብ በተመለከተ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ…

👉 ችግሩ በተከሰተበት ዕለት ከምሽቱ 3፡38 ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 8፡45 ድረስ በ25 ሺህ 761 ሂሳቦች አማካኝነት 238 ሺህ 293 ሕገ-ወጥ ግብይቶች ተከናውነዋል፣ 👉 ባንኩ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያለአላግባብ ከተወሰደበት 801 ሚሊየን 417 ሺህ 747…

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ከጀመርንበት ጀምሮ ወሳኝ ርምጃዎች ተራምደናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዟችንን ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ሀገር ወሳኝ ርምጃዎችን ተራምደናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች…

ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወረቀት የማምረት ፍላጎት አለኝ አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ያለው የቻይናው ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወረቀት የማምረት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኩባንያው አመራሮች…

ሕብረተሰቡ በ“ትምህርት ለትውልድ” ንቅናቄ ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ በ“ትምህርት ለትውልድ” ንቅናቄ ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሕብረተሰቡ ባደረገው ድጋፍም የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል እና የትምህርት ግብዓቶችን የማሟላት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን…

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በ148ኛው የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 148ኛው የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ጉባዔው “የፓርላማ ዲፕሎማሲ፤ ለሰላምና መግባባት ድልድይ መገንባት” በሚል መሪ ሐሳብ…