Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ለጨረታ የሚቀርቡ የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እያደረገ መሆኑን ብሔራዊ ቅርስ አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በውጭ ካሉ ቅርሶች ብዛት አኳያ ሰፊ ጥረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የኮሚቴው አባል አሉላ ፓንክረስት (ዶ/ር)…

በ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ በሚለማው የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ-ቅርስ ዲዛይን ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በሚለማው የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ-ቅርስ ፕሮጀክት ዲዛይን ላይ በሆሳዕና ከተማ ምክክር ተደርጓል፡፡ በመድረኩም÷ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል…

በአፋር ክልል ያለውን ሀብት አልምቶ በመጠቀም ረገድ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚገኘውን ሀብት አልምቶ በመጠቀም ረገድ የተጀመሩ ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። በአቶ መላኩ አለበል የተመራ የፌዴራል ልዑክ በአፋር ክልል ሲያደርግ የቆየው ድጋፋዊ ጉብኝት…

በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ሊገባ የነበረ 25 ሺህ የሽጉጥ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ሊገባ የነበረ 25 ሺህ የሽጉጥ ጥይት እና አንድ ሽጉጥ መያዙ ተገለጸ፡፡ የተያዘው ጥይት መነሻውን ከሱዳን ጠረፍ አድርጎ በጎንደር መሥመር በኩል ወደ ባሕር ዳር ከተማ ሊገባ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን÷…

አቶ አሻድሊ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በወቅታዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ በውይይታቸውም በሕዝቡ ሠላም እና ደኅንነት ብሎም በልማትና በምርጫ ጉዳዮች ላይ…

ቲቢን ለመግታት የተቀመጠውን ዕቅድ ለማሳካት ርብርብ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2030 ቲቢን ለመግታት በተቀመጠው ዕቅድ መሰረት በቀጣይ ሰባት ዓመታት ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 18ኛው ዓመታዊ የቲቢ ምርምር ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ…

ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ መረጃ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ። ፖሊስ ባስተላለፈው መልዕክት÷ የአዲስ አበባ ሰላም መሆን እንቅልፍ የነሳቸው ግለሰቦችና ቡድኖች የሐሰት መረጃዎችን በማሰራጨት ሕብረተሰቡን…

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ አበረታታለሁ – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የተለያዩ የማበረታቻ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሐሰን ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ የኤሌክትሪክ…

በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሰናክል ውድድር ኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች የመሰናክል ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ሎሚ ሙለታ የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ አትሌቷ 9 ደቂቃ 26 ሰከንድ ከ63 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው 3ኛ ደረጃን ይዛ ያጠናቀቀችው፡፡ እንዲሁም አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ እና…

መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ተቀብለዋል የተባሉ የቀድሞ የመዲናዋ ሰራተኞች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3 ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ጥፋተኛ ተባሉ። ተከሳሾቹ 1ኛ የአራዳ…