Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ የታገደው ሀብቷን በተመለከተ የአውሮፓ ህብረት ዕቅድን አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የታገዱ የሩሲያ ንብረቶች ላይ የአውሮፓ ህብረት የያዘውን ዕቅድ አውግዛለች፡፡ ክሬምሊን የአውሮፓ ህብረት የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል እንዳይንቀሳቀሱ የታገዱ የሩሲያ ንብረቶችን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ መግዣነት እንዲውሉ ያቀረቡት ሀሳብ…

ኅብረቱ ጥቂት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የፈጸሙትን ድርጊት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ኅብረት ጥቂት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የፈፀሙትን ያልተገባ ድርጊት አወገዘ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠራሩን ለማዘመን ባደረገው እንቅስቃሴ በተፈጠረ ስህተት የገንዘብ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ለሥራ ጉብኝት ጁባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑክ ለሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። ልዑኩ የደቡብ ሱዳን መንግሥት ያቀረበለትን ግብዣ ተከትሎ ነው ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ጁባ የገባው፡፡ የልዑካን ቡድኑ…

5 የአውሮፕላን ማረፊያዎችን እየገነባሁ ነው- የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዳሉት÷ አየር መንገዱ አሁን ላይ 136 ዓለም አቀፍ እንዲሁም 22 የሀገር…

ሕብረተሰቡ የደም ልገሳ ባህሉን እንዲያሳድግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ የደም ልገሳ ባህሉን በማሳደግ ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች እንዲደርስ የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ የበጎ ፈቃደኞች ደም ለጋሾች ቁጥር መቀነሱን ተከትሎ በቂ ደም እየተሰበሰበ አለመሆኑን የአገልግሎቱ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 45 ሞተር ሳይክሎችና 95 ባጃጆች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቁ ነበር ያላቸውን 45 ሞተር ሳይክሎች እና 95 ባጃጆች መያዙን የሐረሪ ክልል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሞተር ሳይክሎች እና ባጃጆችም አስፈላጊውን ሠነድ ሳያሟሉ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳሱ እንደነበር…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የሕዝብን ኅብረትና ትብብር ጠቀሜታን ያስተምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ የዓድዋን ታሪክ ለማወቅ ከማገዙ በዘለለ ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሕዝብ ኅብረት አስፈላጊነትን እንደሚያስተምር የእስልምና ኃይማኖት መምህራንና አባቶች ተናገሩ። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ የእስልምና…

ምሽት ላይ በሚከናወኑ ሁለት የፍጻሜ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት ላይ በሚካሄዱ የ800 ሜትር እና የ10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተጠባቂ ናቸው፡፡ በዚሁ መሠረት የሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ምሽት 4 ሠዓት ከ5 ደቂቃ ላይ የሚካሄድ ሲሆን÷ በዚሁ ዘርፍ አትሌት…

የምሥራቅ አማራ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አማራ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው። መድረኩ የአካባቢውን ሰላም ዘላቂ በማድረግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን በዝርዝር እንደሚገመግም ተመላክቷል፡፡ ከግምገማው…

የተፈጥሮ ሀብቶችን ለኢኮኖሚ ጥቅም ለማዋል የተጀመሩ ሥራዎች እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ያሉ የተፈጥሮ ሀብቶችን ለኢኮኖሚ ጥቅም ለማዋል በመንግሥት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በሚኒስትሯ የተመራ የፌዴራል ልዑክ በክልሉ የድጋፍና…