የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፋሪስ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Mar 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ፋሪስ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በምርምርና ፈጠራ ሥራ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነትቱን የፈረሙት የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና የፋሪስ ቴክኖሎጂ ግሩፕ መስራችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ አበይት ተግባራትን እየገመገመ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በደብረብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎችና የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር በጋራ ምክክር እያካሄዱ ባለበት በዚህ መድረክ በአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዓለም ባንክ የማማከር ሥራ ፈቃድ አገኘ ዮሐንስ ደርበው Mar 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዓለም ባንክ ፋይናንስ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ላይ የኢንጂነሪንግ የማማከር ሥራዎችን በራሱ አቅም እንዲሠራ ከባንኩ ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ከባንኩ ጋር በተደረጉ ውይይቶች ተቋሙ የማማከር ሥራውን በራሱ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና “የጦርነት ጥሩ የሠላም መጥፎ የለውም” – ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ በመቀጠል የተለያዩ የሰላም ፕሮግራሞችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ ጦርነት መቼም ቢሆን የፖለቲካ ልዩነቶችን ለመፍታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተለያዩ ክልሎች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በተለያዩ ክልሎችና ከተማ አሥተዳደሮች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተመለከተ። መንግስት በሁሉም ክልሎች ያሉ ሃብትና ጸጋዎችን በአግባቡ ለመጠቀም እንዲቻል፣ የሚነሱ ቅሬታዎችንም ከኀብረተሰቡ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህን (ዶ/ር) ጨምሮ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተመለከተ። መንግስት ባስቀመጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ ውል እድሳትን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም አራዘመ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል የእድሳት ጊዜ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ማራዘሙን አስታውቋል፡፡ የውል እድሳቱን ከሕዳር 1 እስከ መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ለማከናወን ታቅዶ ወደ ሥራ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ 18ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 10:00 ሠዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከሲዳማ ቡና የሚጫወቱ ይሆናል፡፡ እንዲሁም 1:00 ሠዓት ላይ ወላይታ ድቻ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው ሠላምን ለማፅናት ዘብ መቆም እንደሚገባ አስገነዘቡ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሁላችንም ጉዳይ የሆነውን ሠላምን ለማፅናት ዘብ መቆም አለብን ሲሉ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሠላም ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነው…
ስፓርት ከ15 ሺህ ሴቶች በላይ የተሳተፉበት የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሺህ ሴቶች በላይ የተሳተፉበት 21ኛ ዙር ቅድሚያ ለሴቶች የአምስት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩም ጉታኒ ሻንቆ 1ኛ፣ ብርነሽ ደሴ 2ኛ እና መቅደስ ሽመልስ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ መነሻ እና…