የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ካጉታ ሙሴቬኒ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሠዓት በኋላ ከኡጋንዳ ሪፐብሊክ የፍትሕ እና የሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኖርበርት ማኦ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና አልጀሪያን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና አልጀሪያን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ ከአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን ካውንሲል መካነ ኢየሱስ ፕሬዚዳንትና የካውንሲሉ ሥራ አስፈፃሚ አባል ቄስ ዮናስ ይገዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ በስብሰባውም የአንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት እንደሚነሳ ይጠበቃል መባሉን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡ በተጨማሪም ዘጠኝ ረቂቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤት የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኢፍጣር መርሐ- ግብር በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይም÷ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከኢንፔሪያልና ሪቬራ ሆቴል ግዢ ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባሉ ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከኢንፔሪያል እና ሪቬራ ሆቴል ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ም/ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች ላይ ተወያይቶ÷ ካላቸው ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ ‘አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ’ የተመደበው በጀት ለግል ጥቅም በመዋሉ ፓርቲው ታግዶ ምርመራ እንዲካሄድ ውሳኔ ተላለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ለ‘አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ’ በምርጫ ቦርድ የተደረገለት የበጀት ድጋፍ ለታለመለት ዓላማ ሳይውል ለግል ጥቅም መዋሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው የበጀት ድጋፉን ለታለመለት ዓላማ እንዳላዋለ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች ለአቶ ደመቀ መኮንን የክብር ሽኝት አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች ለቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ምስጋና እና የክብር ሽኝት አደረጉላቸው፡፡ አቶ ደመቀ በነበራቸው የአመራርነት ዘመን ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ3 ሐይቆች ከ978 ሔክታር የሚልቅ አካል ከእንቦጭ ነጻ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዝዋይ፣ አባያ እና ጫሞ ሐይቆች 978 ነጥብ 45 ሔክታር ከእንቦጭ ነጻ መደረጉን የስምጥ ሸለቆ ቤዚን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዴቢሶ ዴዴ ገለጹ፡፡ በ2016 ዓ.ም ከዝዋይ ሐይቅ 1 ሺህ 470 ሔክታር፣ ከአባያ ሐይቅ 7 ሺህ 810 ሔክታር እና…