የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት ማረጋገጥ ተጨማሪ ሥራ ይፈልጋል አሉ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና እኩል ተሳታፊነት ማረጋገጥ ብዙ ክፍተት ስላለበት ተጨማሪ ጥረትና ሥራ እንደሚፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስገነዘቡ፡፡ “ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ!” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ከ39 ሀገራት 3ኛ ሆነ – ጥናት ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ድርጊት ከ39 የአፍሪካ ሀገራት የፖሊስ ተቋማት ጋር ሲነፃፀር ሦስትኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ጥናት አመላከተ፡፡ መቀመጫውን ጋና አክራ ያደረገው አፍሮ ባሮሜትር የተባለ ተቋም በፖሊስ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ጀልባ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ ጀመረች ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውኃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው፡፡ ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የሕዝብ ትራንስፖርት ጀልባና ሌላኛዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ48ኛ ጊዜ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሴቶችን እናብቃ፣ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ" በሚል መሪ ሐሳብ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ለ113ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት ተከብሮ ይውላል፡፡ ዕለቱን ምክንያት በማድረግም ቀደም ብሎ በተጀመረው ንቅናቄ ለችግር ተጋላጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ሆኖ ቀጥሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ሆኖ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዛሬ ማለዳ ባንኩ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ልማትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የሴቶችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ንቅናቄዎች እንደሚደረግ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶችን ከማሰብ ባለፈ ተጠቃሚነታቸውንና ተሳታፊነታቸውን የሚያረጋግጡ ንቅናቄዎች እንደሚደረጉ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ "ሴቶችን እናብቃ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ" በሚል መሪ ሐሳብ የሚከበረውን ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ ተዘጋጅቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በተለያዩ ችግኝ ጣቢያዎች 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የለውጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተበጠሰው የባህር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የኤሌክትሪክ መስመር ተጠገነ ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ጉዳት ደርሶበት የተበጠሰው የባህር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በከፍተኛ ርብርብ መጠገኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ አላኩ አቦ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በተጨማሪም በ10 ሰዎች ላይ ከባድ እና በአራት ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና 9 ተማሪዎች በሁዋዌ ክፍለ አህጉራዊ የአይሲቲ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል ቱኒዚያ ገብተዋል ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠኝ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በ8ኛው የሁዋዌ ክፍለ አህጉራዊ የአይሲቲ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያን ወክለው ቱኒዚያ ገብተዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ከጅማ፣ ከሐሮማያ እና አርባምንጭ ዩኒቨርስቲዎች የተገኙ ሲሆኑ…