በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያ ፖሊስ አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመያዝ አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተጀመረው 5ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ስፖርት ውድድር የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያ ፖሊስ አትሌቶች ከአንድ እስከ ሦስት በመውጣት አሸንፈዋል፡፡
በሌላ በኩል በወንዶች የአራት በ400 ሜትር…