የሀገር ውስጥ ዜና የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ረገድ አበረታች ውጤት መታየቱ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከውጭ ስናስመጣቸው የነበሩ የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ደረጃ አበረታች ጅማሮ አይተናል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ 30ኛው የሜዲካል ላቦራቶሪ የሙያ ማኅበር ዓመታዊ ሳይንሳዊ ጉባዔና ዓለም አቀፍ የሜዲካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ3 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 240 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ እነዚህ ወገኖች የተመሰሉት በሣምንቱ ውስጥ በተደረጉ 9 ዙር በረራዎች መሆኑን የሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 9ኛው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሥራና ስልጠና ቢሮ ዘጠነኛው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጅ፣ የክኅሎት፣ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፣ ንግድና ትርዒት ኤግዚቪሽን እና የደረጃ ሽግግር እየተካሄደ ነው። በመርሐ-ግብሩ ላይ የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻና መድረሻውን መስቀል ዐደባባይ ያደረገው የ2017 ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ የሩጫ ውድድሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠመራ የኮሪደር ልማትን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ ከታኅሣስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሠመራ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ የፊታችን ሰኔ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የኮሪደር ልማቱ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ባሮንስ ቻፕማን ጋር ተወያይተዋል። ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ሚኒስትሮቹ ባደረጉት ውይይት በሀገራቱ…
ስፓርት ሊቨርፑል ሻምፒየንነቱን ቀድሞ ለማረጋገጥ አንድ ነጥብ ብቻ… ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ምሽት 12 ሠዓት ከ30 ቶተንሃም ሆትስፐርን ያስተናግዳል። ሊጉን በ79 ነጥብ እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል ከዛሬው ጨዋታ አንድ ነጥብ ካገኘ ቀሪ አራት…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ከኖቲንግሀም ፎረስት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ማንቼስተር ሲቲ የውድድር ዓመቱን ያለ ዋንጫ ላለማጠናቀቅ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ለመቆየት ይፋለማል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ወደ ዘመናዊ የአቪዬሽን ተቋም ደረጃ አድጓል- ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ ዮሐንስ ደርበው Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠንካራ ተቋማዊ ሪፎርም እየተገነባ ያለው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ወደ ተሟላ ዘመናዊ የአቪዬሽን ተቋም ደረጃ ማደጉን ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ፡፡ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ፤ በመከላከያ አዛዥነት እና ስታፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጽንፈኛው ቡድን በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ ነው – የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ዮሐንስ ደርበው Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ቡድን በየጊዜው በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ገለጹ። በክልሉ ተማሪዎች የመማር መብታቸው እንዲከበር…