Fana: At a Speed of Life!

ውስንነቶችን እያሻሻልን ለውጤታማነት እየተጋን ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የበጀት ዓመቱ 3ኛ ሩብ ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የተመዘገቡ ውጤቶችና የተስተዋሉ ውስንነቶችን በጥልቀት መገምገም…

የክልሉ የ9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት የክልሉ የበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ ኦርዲን በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ግምገማው በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና በመልካም አሥተዳደር ዘርፎች በዕቅድ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያርገውን ሳምንታዊ በረራ በእጥፍ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄርያ ሌጎስ ከተማ እያደረገ ያለውን 7 ሳምንታዊ በረራ ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ 14 ሳምንታዊ በረራ አሳደገ፡፡ ይህም ለደንበኞቹ ይበልጥ ምቹ የበረራ አማራጭ መስጠት የሚያስችል መሆኑን አየር…

ፖሊስ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሠረት ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል በተደረገ ኦፕሬሽን፤ 121 የጦር መሣሪያዎችን…

ቬይትናም ከአፍሪካ ጋር ለሚኖራት ግንኙነት ኢትዮጵያን እንደበር ትጠቀማለች- ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በእስያ ለምትዳርገው ሁለንተናዊ ግንኙነት ቬይትናምን፤ ቬይትናምም በአፍሪካ ለሚኖራት ግንኙነት ኢትዮጵያን እንደ ስልታዊ አጋር ይጠቀማሉ ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች፤ ቢንያም ፍቅሩ (2) እና አብዱ ሳሚዮ ሲያስቆጥሩ፤ ወልዋሎ ዓዲግራት…

በዓሉን ስናከብርን በአቅማችን በመረዳዳት ይሁን- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ ለመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፤ በየዓመቱ የምናከብረው የትንሳኤ በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ…

ማንቼስተር ሲቲ ኤቨርተንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኦ-ሬልይ እና ኮቫቺች ማስቆጠር ችለዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ማንቼስተር ሲቲ…

የትንሳኤ በዓል የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆን ብልጽግና ፓርቲ መልካም ምኞቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በነገው ዕለት ለሚከበረው የትንሳኤ በዓል ለክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ በመልዕክቱም፤ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል፡፡ በዓሉ፤ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣…

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ለትንሳዔ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

“እንኳን ለጌታችን፣ ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የተስፋ ብርሃን፣ የመሻገር፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የበጎነት፣ የኅብረትና የአንድነት ይሁንልን። ከሕመሙና ስቃዩ ተሻግሮ ትንሣኤ ያወረሰን ጌታ፤ በሀገራችን፣ በቤታችን ሐሤት፣ ሰላምና በረከት …