Fana: At a Speed of Life!

በበልግ ወቅት ከ345 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የበልግ ወቅት የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ከ345 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላን በማጠናከር የተፈጥሮ…

ሰብዓዊ ድጋፍን በዘላቂነት በራስ አቅም ለመሸፈን ስኬታማ ሥራ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰብዓዊ ድጋፍን በዘላቂነት በራስ አቅም ለመሸፈን በሁሉም ክልሎች ስኬታማ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገለጹ። ኮሚሽነሩ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፎችን በራስ አቅም በማሟላት…

የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ደረጃ ለማሳደግ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ደረጃ እንዲሁም በገጠር የመሠረተ ልማት ሽፋኑን ለማሳደግ ከሀገር በቀል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት አምራቾች ጋር እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

በዜጎች ላይ እገታና ግድያ እየፈጸመ ባለው ፅንፈኛ ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዜጎች ላይ እገታና ግድያ በመፈፀም የትምህርት ሂደትን በማወክ በመምህራን ላይ በደልና ግፍ እያደረሰ ባለው ፅንፈኛ ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ያለውን አጠቃላይ የፀጥታ…

ክልሉ ከ3 ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ከ3 ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን አስታውቋል፡፡ በልዩ አነስተኛ ወርቅ አምራቾች፣ በአዘዋዋሪዎች እና በኩባንያዎች የተመረተ 3 ሺህ 170 ነጥብ 6 ኪሎ…

ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ በይፋ አስጀምረናል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም አካል የሆነውን ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ በይፋ አስጀምረናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፤ ዛሬ የሲቪል ሰርቪስ…

በኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ የተራቆቱ ቦታዎች ወደነበሩበት እንዲመለሱ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራ የተራቆቱ ቦታዎችን ቀድሞ ወደነበሩበት ተፈጥሯዊ ይዞታ የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በፕሮጀክቱ የአካባቢያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዕቅድ ሥራ አስኪያጅ ግዛቸው ደሳለኝ እንደገለፁት፤…

በ10 ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች እርጅና ምክንያት በከተሞች እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ በተመረጡ 10 ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ሥራ ለመስራት ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ስራ መግባቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

“የአሮን ራምሴ እርግማን “

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዌልሳዊው ኢንተርናሽናል የአርሰናል የቀድሞ አማካኝ ተጫዋች አሮን ራምሴ ግብ በሚያስቆጥርባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ አንድ የዓለማችን ገናና ሰው በሠዓታት ልዩነት ሕይዎቱ ያልፋል፡፡ ይህን አጋጣሚ በተደጋጋሚ ያስተዋሉ ጋዜጠኞችም፤ “የአሮን ራምሴ…

አቶ ኦርዲን በድሪ የዜጎችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት ላይ በትኩረት እንደሚሠራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። በሐረሪ ክልል የሴክተር መሥሪያ ቤቶች በበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ…