Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ለትንሳኤ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

“ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:: በዓሉ በትንሳዔው ፍቅር፣ በጎነት፣ ደስታ እና ሰላም የተሞላ ይሁንልን:: ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ:: መልካም በዓል!!”

በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ኤምባሲዎች ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትንሳዔ በዓልን አስመልክቶ በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ኤምባሲዎች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ የብሪታኒያ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ጀርመን፣ አውስትራሊያ…

ሀድያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግቦች ብሩክ በየነ፣ በየነ ባንጃ እና ደስታ ዋሚሾ ሲያስቆጥሩ፤ የወላይታ ድቻን ብቸኛ ጎል ዘላለም አባተ…

በዓሉን በመረዳዳት እና ማዕድ በማጋራት ማክበር ከሃይማኖቱ ተከታዮች እንደሚጠበቅ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ነገ የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ትንሳኤን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ከሙሉ ፍቅርና ብርሃን ይሁን የሕጻናት መርጃ ተቋም ለተውጣጡ ከ100 በላይ ሕጻናት ማዕድ አጋሩ፡፡ በተጨማሪም ቀዳማዊት እመቤቷ ባስገነቡት የዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት ማሳደጊያ…

ርዕሳነ መሥተዳድሮች የትንሳዔ በዓልን አብሮነትን በማጽናት ማሳለፍ እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ነገ ለሚከበረው የትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከትንሳዔው ፈተናን በጽናት መሻገር፤ ጨለማን ወደ ብርሃን…

በጾሙ ወራት የነበሩ መልካም ተግባራትን ማጠናከርና የተቸገሩ ወገኖችን መደገፍ ይገባል- ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም፤ በጾሙ ወራት የነበሩ መልካም ተግባራትን በማጠናከር የኢትዮጵያን ሠላም በሚያፀኑና አብሮነትን የሚያጠናክሩ ተግባራትን…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለትንሳኤ በዓል ያስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! የትንሳኤ በዓል እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ በዘር ከአዳም የወረሰውን የሐጥያት እዳ ለመሰረዝ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳበት በዓል እንደሆነ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በጽኑ ይታመናል፡፡ ትንሣኤ ውድቀትን፣…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሳዔ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ እንኳን ለክርስቶስ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ቅዱስ…

በዓሉን ስናከብር ፍቅር፣ አንድነት፣ ሰላምና እርቅን በማጉላት መሆን አለበት – ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትንሳዔ በዓልን ስናከብር ፍቅር፣ አንድነት፣ ሰላምና እርቅን በማጉላት መሆን አለበት ሲሉ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አመለከቱ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሀገራችን ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ…