የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የ2023 “ስታርትአፕ” ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ ግቡን ማሳካቱ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የ2023 “ስታርትአፕ” ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ የታለመለትን ግብ ማሳካቱን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከዓለም አቀፉ “ስታርትአፕ” ሽልማት አዘጋጆች ጋር በጉባዔው አፈፃፀም ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተፈጥሮ ጸጋና ሃብትን በማልማት ለዘላቂ ሰላምና ልማት ይሰራል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን የተፈጥሮ ጸጋና ሃብትን በማልማት በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ማጠቃለያ መርሐ- ግብር በሆሳዕና ከተማ…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣና ሞገዶቹ ድል ቀንቷቸዋል ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 12፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጨዋታ÷ ሀብታሙ ታደሰ የባሕርዳር ከተማን ሦስት ጎሎች በማስቆጠር ሃትሪክ ሠርቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ። የቀኑን መከበር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የነበሩ መንገዶች ተከፍተው መደበኛ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ከአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት መሆኗን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የዓላማ ጽናት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የተጣለባቸውን አደራ ለመወጣት ዝግጁነታቸውንና የማድረግ ዐቅማቸውን በማሣደግ የዓላማ ጽናታቸው ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሳሰቡ፡፡ "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎች ተጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተሠሩ የልማት ሥራዎች ተጎብኝተዋል፡፡ ከተጎበኙት የልማት ሥራዎች መካከል በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ተደራጅተው በዶሮ እርባታ፣ በከብት ማደለብ እና በወተት ላም ላይ እያከናወኑት ያለው ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነትን ለማጠናከር ለሚከናወኑ ሥራዎች ድጋፍ ይደረጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ጄ. ማሲንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ታንዛኒያ ወታደራዊ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በመካከላቸው ያለውን ወታደራዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችላው አግባብ ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡ 116ኛውን የሠራዊት ቀን ለመታደም እና በዘርፉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር አዲስ አበባ…