የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ለሀገራዊ የምክክር አጀንዳ የሚለዩትን ማስመረጥ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን ለሀገራዊ የምክክር አጀንዳ የሚለዩትን በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ማስመረጥ ጀምሯል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ብሌን ገብረ መድኅን በመድረኩ ላይ እንደገለጹት÷ ሀገራዊ ምክክር የተለያየ ቋንቋ፣ ሐይማኖት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “ሁሉም በየመስኩ አድርጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ቤት ምገባ አዲስ አበባ ልምድ የሚቀሰምባት ከተማ ሆና ተመረጠች ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር አዲስ አበባ ሌሎች ሀገራት ልምድ የሚቀስሙባት ከተማ ሆና መመረጧን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዙር የአመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሐሳብ በ10 ማዕከላት ከመስከረም 29 ቀን 2016 ጀምሮ ስልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የወል እውነትን በመያዝ ለዘላቂ ሰላም መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያስተሳስሩ የወል እውነቶችን በመያዝ ለሀገራዊ አንድነት፣ ዘላቂ ሰላምና ልማት በጋራ መሥራት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ "የሰላምና የሀገር ግንባታ መሰረታውያን ሀገራዊ ጥቅሞች፣ የጋራ ማንነቶች፣ ሀገራዊ እሴቶችና ሴኩላሪዝም" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአየር ክልል በብቃት መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱን የአየር መከላከያ መሣሪያዎች ጥገና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሎኔል ተሾመ ባጫ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የአየር ኃይሉ የማድረግ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ዜጎች በጉቦ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ሰዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ሀገር ዜጎች በጉቦ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ተጠርጣሪዎች ላይ ለፖሊስ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ። የምርመራ የማጣሪያ ጊዜውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ መደበኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ ሀገር ናት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ÷ በአፍሪካ በእስያ እና አውሮፓ መካከል መገናኛ በር አድርጎ ያቆያት መልክአ ምድራዊ አድራሻ ባለቤት መሆኗንም ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ጠንካራ ሥርዓት እንገነባለን – አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ዘላቂነት ያለው ጠንካራ ሥርዓት እንገነባለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በአርባምንጭ ማዕከል ከ'ዕዳ ወደ ምንዳ' በሚል መሪ ሐሳብ እየተሰጠ በሚገኘው የአመራር ሥልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቁጭት የተጀመረው የግብርና ሥራ ስኬታማ ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በግብርና ላይ በቁጭት የተጀመረው ሥራ በተግባር ለውጥ እያሳየ ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወቅታዊ የተቀናጀ የግብርና ልማት ሥራዎች ላይ ያተኮረ የንቅናቄ…