Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር የተወያዩት ከ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይ ንግግር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሐ- ግብር ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም÷ የቻይና-አፍሪካን ግንኙነት ጥንተ መሰረት እና እድገት አውስተዋል፡፡ በቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም የመሰረተ…

የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በዱባይ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ዐውደ- ርዕይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር የንግድ ሥራዎችን በሀገር ውስጥ በመሥራት ላይ የተሠማሩ የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በዱባይ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ዐውደ- ርዕይ ላይ እየተሳተፉ ነው። መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉና የውጭ ሀገር የንግድ ሥራዎችን በሀገር ውስጥ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 16ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብረዋል፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መረጃ እንደሚያመላክተው÷ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለኅብረ-ብሔራዊ…

በትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ዳሌ ሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የወረዳው ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት የትራፊክ ደኅንነት ተቆጣጣሪ አረጋ መንገሻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ዛሬ ጠዋት 2፡00…

በሀሰተኛ ቼክ 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ቼክ ከኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ አ.ማ ለክፍያ የታዘዘ በማስመሰል 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ። ተከሳሾቹ 1ኛ የጂግጂጋ ነዋሪ የሆነውና የኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤት ነው የተባለው ሀሰን መሐመድ፣2…

ኢትዮጵያ በዓለም ምግብ ፎረም እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ በተጀመረው የዓለም ምግብ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በአረንጓዴ ልማት፣ በመስኖ ስንዴ ልማት ምርትና ምርታማነት እንዲሁም በሌማት ትሩፋት የተከናወኑ ተግባራትንና ተሞክሮዎችን…

የደልሂ ግማሽ ማራቶን በአትሌት አልማዝ አያና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደው 18ኛው የደልሂ ግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር አትሌት አልማዝ አያና አሸነፈች፡፡ ርቀቱን ለማጠናቀቅም 1 ሰዓት ከ 7 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ፈጅቶባታል። አትሌቷ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ዓለም አቀፍ ውድድር ተመልሳ…

በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ፣ ባሕር ዳር፣ ሐዋሳ፣ ሆሳዕና እና ሚዛን አማን ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በደሴ ማዕከል…

መልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ እና ሰበታ ክፍለ ከተሞች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ወጣቶች እና የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ተገኝተዋል፡፡ በዓሉ ባሕላዊ ዕሴቱን…