የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዘመናዊ የስታርትአፕ ከተማ መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የስታርትአፕ ከተማ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ሰነድ ፈርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና አገልግሎቱን ውጤታማ የሚያደርግ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ገቢራዊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ተግባራዊ ማድረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመሆን አገልግሎቱን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ስናገለግል የሀገራችንን ብሩሀ ተስፋ እያሰብን ይሁን – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ስናገለግል የሀገራችንን ብሩሀ ተስፋ እያሰብን ይሁን ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የአገልጋይነት ቀንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች አገልግሎቶችን በጥሩ ሁኔታ እያገኙ እንደሆነ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት በኮምቦልቻ ከተማ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ሕክምናን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን በጥሩ ሁኔታ እያገኙ መሆናቸውን ተናገሩ። በማቆያው የፖሊስ አባላት ስነ- ምግባርን በተላበሰ መልኩ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረተሰቡን ችግሮች ለመፍታት መረባረብ ይገባል – ከንቲባ ከድር ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩና ሠራተኛው በቅንነትና ታማኝነት በማገልገል የሕብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እንዲረባረብ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አሳሰቡ። በአስተዳደሩ በሚገኙ የመንግስት ተቋማት "ኢትዮጵያን እናገልግል"…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የአገልጋይነት ቀን “ኢትዮጵያን እናገልግል” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ደረጃ የአገልጋይነት ቀን "ኢትዮጵያን እናገልግል" በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በመርሐ-ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መቅረፍ እንደሚጠበቅ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገልጋይነት ባህልን በማዳበር በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት ይጠበቅብናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) አስገነዘቡ። ዛሬ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአገልጋይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል እየለማ ያለ የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሰሜን ሲዳማ ዞን ሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ሳማ ኤጄርሳ ቀበሌ በ100 ሄክታር መሬት ላይ እየለማ ያለ የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትን ጎብኝተዋል። የበቆሎ ዘር ብዜቱ በዘር አቅርቦት ፍላጎት ላይ ያለውን ክፍተት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጉባኤ እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 25ኛውን የትምህርት ጉባኤ እና የ2016 የትምህርት ዘመን ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ በዛሬው ዕለት እየተመረቁ ያሉ ተማሪዎች 574 ሲሆኑ÷ ከዚህ ውስጥ 60ዎቹ በድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር ትምህርታቸውን የተከታተሉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…