በቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ምርቶች ከመደበኛው ገበያ ባነሰ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እየቀረቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ172 የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ምርቶች ከመደበኛው ገበያ ባነሰ እና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እየቀረቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የቅዳሜ እና እሁድ ገበያዎች የነዋሪውን የኑሮ ጫና በማቃለል እና የምርቶችን ዋጋ በመቆጣጠር ረገድ…