የሀገር ውስጥ ዜና በስደት ወቅት የሚጠፉ ሰዎችን የተመለከተ መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በስደት ወቅት የሚጠፉ ሰዎችን የተመለከተ የከፍተኛ ኃላፊዎችና የተለያዩ ባለደርሻ አካላት መድረክ በአዲስ አበባ አፍሪካ ሕብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “በአፍሪካ የሚጠፉ ስደተኞችን ጉዳይ ምላሽ መስጠት፤ ከፖሊሲ እስከ እርምጃ”…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ ከራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ረዳ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር በመቀሌ ተወያዩ። በውይይታቸውም÷ ተፈናቃዮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋዉንዴሽን ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዓለም አቀፍ ልማት ፕሮግራም የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ግብን ለማሳካት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በቦትስዋና እየተካሄደ ከሚገኘው 73 ኛው የአፍርካ አህጉር የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሐሰተኛና ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ቢራ ሰፈር በግለሰብ መኖሪያ ቤት 200 ሺህ ሐሰተኛ ብር እና 700 የአሜሪካ ዶላር ተይዟል፡፡ ከዚሁ ወንጀል ጋር በተያያዘም ሁለት ተጣርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራው እየተጣራ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሮኒክ ንግድ ለሚሳተፉ ድርጅቶች ምቹ የስራ ከባቢ ለመፍጠር እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሮኒክ ንግድ ለሚሳተፉ ድርጅቶች ምቹ የስራ ከባቢን ለመፍጠር መንግስት በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኤሌክትሮኒክ ንግድ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮች እና ሊወሰዱ በሚገባቸው መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅ የተመለከተው የመጀመሪያ ዙር ውይይት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅን በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብጽ ልዑካን መካከል ለሁለት ቀናት የተደረገው የመጀመሪያው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከግሪን አግሮ ሶሎሽንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ272 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ272 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 14 ግለሰቦች እና ስምንት ተሽከርካሪዎችም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ጠቅላይ መምሪያ እየተሠራ ያለውን የሕግ ማስከበር ሥራ ገመገመ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ጠቅላይ መምሪያ የአማራ ክልልን ወደ ሰላም ለመመለስ እየተሠራ ያለውን የሕግ ማስከበር ሥራ ገምግሟል። የኮማንድ ፖስት ከፍተኛ አመራሮች አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ ጀኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥልቅ ስልጠና ላይ የቆዩ የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ስልጠናው የጸጥታው ዘርፍ አቅም ግንባታ አካል መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…