Fana: At a Speed of Life!

ከሙስና ጥቆማ በኋላ ያለው ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ሥራ ለሌላ ዙር ሌብነት የተጋለጠ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች በብዛት እንደሚቀርቡ የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽኖች የጋራ የትስስር ጉባዔ በአዳማ እየተካሄደ ነው፡፡ የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል…

በመዲናዋ የተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት በሰላም ተጠናቋል- ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሦስተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ነዋሪ በተለይም የሙስሊሙ ማሕበረሰብ ከፀጥታ አካላት ጎን በመቆም ተገቢውን ትብብር  ማድረጉን የገለጸው ፖሊስ ለዚህ…

ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በዚህም 9፡00 ላይ በተካሔደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ…

ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ በነፃነት ፀንታ ትቆያለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ስላሏት በነፃነት ፀንታ ትኖራለች ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ…

ከ111 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 22 እስከ 28 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 88 ነጥብ 2 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እና 22 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በፍተሻ፣ በበረራና በጥቆማ መያዛቸውን የጉምሩክ…

የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የጸጥታ ተቋማት የአልባሳት አቅርቦት አፈጻጸም ላይ ከፌዴራልና ከክልል ባለድርሻ…

ከ47 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የኮትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን 47 ሚሊየን 537 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ እንደገለጹት÷ መነሻውን ከጅቡቲ አድርጎ…

በመዲናዋ በሕገ ወጥ የእህል ምርት አቅራቢዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በሕገ ወጥ የእህል ምርት አቅራቢዎች የሚደረጉ ግብይቶች ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ ከሕገ ወጥ አካላት ጋር የሚደረግ ማንኛውም ግብይት ተቀባይነት የሌለው በመሆኑ ቢሮው ከፊታችን ሰኞ…

በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች እንደቀጠሉ ናቸው – መንግስት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰዱ ያሉ ወታደራዊ እርምጃዎች አሁንም መቀጠላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ የመከላከያ ሠራዊት ወደ አካባቢዎች ከገባ ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ…

የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የ2022 የዓለም አቀፍ የረሃብ መረጃ ኢንዴክስ ሪፖርት የግብርና ሚኒስቴር እና የጤና ሚኒስቴር ከአላያንስ 2015 አጋር…