የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ይጀምራል ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምዕራፍ 12 ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ይጀመራል። የምዕራፍ 9፣ የምዕራፍ 10 እና የምዕራፍ 11 አሸናፊዎች የሚሳተፉበት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር፥ 14 ተወዳዳሪዎች በሁለት ምድብ ተከፍለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ የጤና ተቋማት የቤተሰብ ዕቅድ አሰጣጥን የሚመለከት ጥናት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ዘርፍ የጤና ተቋማት የቤተሰብ ዕቅድ አሰጣጥን የሚመለከት ጥናት ይፋ ተደረገ። ጥናቱ በሃንዝ አማካሪ የተሰራ ሲሆን፥ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ደግሞ ጥናቱ እንዲደረግ ድጋፍ አድርጓል። በጥናቱ መሰረት 12 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች በግሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያው ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ለመሠማራት ያለውን ፍላጎት ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፏን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ለማድረግ መወሰኗን ተከትሎ በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃለፊዎች ልዑክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወባ በሽታን ለመከላከል የሚውል 45 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የወባ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚያደረገው ጥረት የሚውል 45 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉም÷ 550 ማይክሮስኮፕ እና ሌሎች የቤተ ሙከራ መመርመሪያ ቁሳቁስን ያካተተ ነው፡፡ ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ይልቃል ከፋለ ታይም ጅብሰም ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በደጀን ከተማ የተገነባውን የታይም ጅብሰም ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ፋብሪካው÷ በቀን 500 ቶን ጅብሰም የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በዱከም የሚገኘውን የሴራሚክ ፋብሪካ ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ የሚገኘውን የሴራሚክ ፋብሪካ ጎበኙ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት÷ በርካታ የሴራሚክ ምርት ክምችት ቢኖርም ለገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ክላውድ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ክላውድ” የተሰኘ ተቋማት የተለያዩ መረጃዎችን የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው በኢትዮ ቴሌኮም ዳታ ቤዝ ላይ የሚያገኙበት አሠራር ይፋ አደረገ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ወታደሮቿን በዩክሬን ድንበር ማስፈሯን ተከትሎ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል አስጠነቀቀች ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ወታደሮቿን በዩክሬን ድንበር አቅራቢያ ማሰማራቷን ተከትሎ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል አስጠነቀቀች፡፡ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ÷ በአሜሪካ ጦር 101ኛ የአየር ወለድ ብርጌድ የሚገኙ ወታደሮች በሮማኒያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋዜጠኞች በአዲስ አበባ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንግሥት እና ከግል መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች አዲስ አበባን እንደስሟ በአዲስ መንገድ የማነፅ አካል የሆኑ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ጠይባ ሎና እንደገለጹት÷ በተግዳሮቶች ውስጥ በማለፍ ታላላቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ትራንስፎርመሮችን ሲዘርፉ እጅ ከፍንጅ የተያዙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ቀርሳ ማሊማ ወረዳ ሌመን ከተማ አዋሽ አቡ ጉቱ አካባቢ እና በሰበታ አዋስ ወረዳ አለምገና ከተማ አካባቢ ትራንስፎርመር ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ የተያዙ ሦስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል…