Fana: At a Speed of Life!

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጊዜው ተቋርጦ የነበረውን በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሥራ እንደገና ለማስጀመር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው አባላት በተመላሾች ጊዜያዊ መጠለያዎች ጉብኝት…

የአሸባሪው ህወሓት የሰሞኑ “ከአማራ ህዝብ ጋር ወዳጅ ነን” ፕሮፓጋንዳ አዲሱ የማምታቻ ስልት ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምስረታው ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ የተለያዩ ወንጀሎችን የፈጸመው አሸባሪው የህወሓት ቡድን አዲስ የማምታቻ ስልት ለመከተል እየሞከረ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ የአማራ ሕዝብን በጠላትነት ፈርጆ…

አቶ ኦርዲን በድሪ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ጋር ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ እና…

በየካ ክ/ከተማ ከ182 ሺህ 400 ብር በላይ ሐሰተኛ ገንዘብ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ልዩ ስሙ 02 አካባቢ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ከ182 ሺህ 400 ብር በላይ ሐሰተኛ ገንዘብ ተያዘ፡፡ ከተያዘው ሐሰተኛ ገንዘብ ውስጥም ባለ 200 የብር ኖት 150 ሺህ 400…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም በቀረበው…

በሕገ-ወጥ መንገድ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ ከ25 ግብረ-አበሮቹ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኅብረተሰቡ…

በመከላከያ ሠራዊቱ የተደረገልን አቀባበል ከተነገረን በተቃራኒው ሆኖ አግኝተነዋል- እጃቸውን ለሠራዊቱ የሰጡ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የተደረገልን አቀባበል ከተነገረን በተቃራኒው ሆኖ አግኝተነዋል ሲሉ እጃቸውን የሰጡ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በደረሰበት ምት መበታተኑን እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊት የሠጡ ታጣቂዎች…

በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ ምግብ ዋስትና ፕሮግራም በአማራ ክልል በተለያየ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን ለአማራ ክልል…

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 59 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር በሳምንቱ ውስጥ 59 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ። ከተመላሽ ፍልሰተኞች መካከል ሩብ ያህሉ ሴቶችና ሕፃናት መሆናቸውንም ነው…

በአፋር ክልል በተወሰኑ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ መስመር መልሶ ግንባታ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩ የአፋር ክልል ወረዳዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የኤሌክትሪክ መስመር የጥገና፣ የመልሶ ግንባታ እና የአዲስ መስመር ዝርጋታ ሥራ መጠናቀቁን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በጥገናው 52 ነጥብ 36 ኪሎ ሜትር…