Fana: At a Speed of Life!

የዜጎች ሰብአዊ እርዳታም ሆነ ጥበቃ ለድርድር አይቀርብም – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ሰብአዊ እርዳታም ሆነ ጥበቃ ለድርድር እንደማይቀርብ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ። ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት ለማስጠበቅና የሰብዓዊ ዕርዳታ እንዲሁም የመሰረታዊ አገልግሎት…

በትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ወግዲ ሰቃ-ሽንብራ 'ውጅቡ' አካባቢ በተከሰተየትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር…

ከ449 በላይ ለሚሆኑ የወባ ተጋላጭ ወረዳዎች አጎበር ማሰራጨት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ449 በላይ ለሚሆኑ የወባ ተጋላጭ ወረዳዎች የወባ በሽታ መከላከያ ምትክ አጎበር ማሰራጨት መጀመሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር፣ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ያዘጋጁት ሀገር አቀፍ የወባ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያውን ብቸኛ ጎል…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ ድል እየተከበረ ነው – ዶ/ር አብረሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊታችን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀንን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ አኩሪ መስዋዕትነትና ድል እያከበረ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ ገለጹ። ዶክተር አብረሃም በላይ ለመከላከያ ሠራዊት እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ…

ሪሺ ሱናክ በይፋ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪሺ ሱናክ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በይፋ ተሾሙ። ሱናክ ተሰናባቿን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሪታንያ ገዢው ወግ አጥባቂ ፓርቲ መሪ የነበሩትን ሊዝ ትረስን በመተካት መመረጣቸው ይታወሳል። ዛሬም የሀገሪቱን ንጉስ…

መንግሥት የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅና የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላማዊ ዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ እና የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። የተመድ የጸጥታው ምክር…

በሥራና ሠራተኛ አገናኝነት ሰበብ የሰብዓዊ መብት የሚጥሱ ኤጀንሲዎች መኖራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ ሥራና ሠራተኛ አገናኝነት ሰበብ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚፈጽሙ ኤጀንሲዎች መኖራቸውን ጥናት አመላከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በከተማዋ ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ላይ…

የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ወደ ብልጽግና የምናደርገው ጉዞ የተሣለጠ የሚሆነው በዋናነት በውስጣዊ ዐቅማችን ላይ…

ኩረጃን ለማስቀረት “የፀረ- ኩረጃ ኮፍያዎች” የተጠቀመው የፊሊፒንሱ ኮሌጅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊሊፒንስ የሚገኝ አንድ ኮሌጅ ተማሪዎቹ በፈተና ወቅት እንዳይኮራረጁ ለተማሪዎች የሰጠው መመሪያ መነጋጋሪያ ሆኗል። ሌጋዝፒ በተሰኘችው ከተማ የሚገኘው ይህ ኮሌጅ ኩረጃን ለማስቀረት ለተማሪዎች ያልተለመደ መመሪያ አውጥቷል። ኮሌጁ ተማሪዎችን…