የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በአጋሮ ከተማ ያስገነባው የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በአጋሮ ከተማ ያስገነባው የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡
ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦና 42 ቶን ዱቄት የማምረት አቅም አለው።
ፋብሪካውን ገንብቶ ለማጠናቀቅ ሰባት ወራት የፈጀ ሲሆን÷ የግንባታ ሥራውም…