Fana: At a Speed of Life!

ባህላዊ እሴቶችን በሙዚቃ መግለፅን ዓላማ ያደረገ የሙዚቃ ኮንሰርት በሚሌኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ እሴቶችን በሙዚቃ መግለፅን ዓላማ ያደረገ አንጋፋ አርቲስቶች የሚሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት በሚሌኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው። የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 05 ቀን 2015 ዓ.ም የሚካሄደው ‘ማጀቴ’ የተሰኘው ይህ የሙዚቃ ኮንሰርት፥ ሻኩራ…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ዓመታት 4 ቢሊየን የቡና ችግኞች ተተክለዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ዓመታት በቡና ልማት የተከናወነው ስራ የምርቱን የወጪ ንግድ መጠን እንዳሳደገው የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስሰር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት፥ ከአራት ዓመት…

አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የአፍሪካ ቡድን አንድ ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የዓለም ባንክ እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት ዓመታዊ ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው፡፡…

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት በትብብር ለመሥራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት በትብብር ለመሥራት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት÷ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…

አየር መንገዱ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላኑን ወደ ጭነት አገልግሎት ቀየረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ አንድ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላኑን ወደ ጭነት አገልግሎት (ካርጎ) የመቀየር ሥራውን አጠናቆ ይፋ አደረገ፡፡ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላኑ ወደ ጭነት አገልግሎት የተቀየረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከእስራኤሉ ኤሮስፔስ…

አቶ ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርክሂን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በቀጣዩ ህዳር ወር በጀርመን ስለሚካሄደውየፓራሊምፒክ ዓለም አቀፍ ኮሚቴ ስብሰባ እና በቀጣይ ሁለቱ ሀገራት በባህል ዘርፍ የጋራ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥ በትምህርት ላይ እየመጣ ላለው ለውጥ ማሳያ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና አሰጣጥ በትምህርት ላይ እየመጣ ላለው ለውጥ አንዱ ማሳያ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የመጀመሪያ ምዕራፍ መጠናቀቅን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም አቶ ደመቀ መኮንን የሁለቱን ሀገራት የረጅም ጊዜ ግንኙነት አንስተዋል። በዚህ ወቅትም…

የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ፈተና ይወስዳሉ ተብለው ከሚጠበቁ 595 ሺህ የማህበራዊ ሣይንስ…

ቦርዱ በስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የሚካሄደውን ሕዝበ ውሣኔ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሂደውን ሕዝበ ውሣኔ የትግበራ አፈጻጸም ዝርዝር ዕቅድ ማሳያ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አደረገ፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ…