Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለምአቀፉ የቀይመስቀል ኮሚቴ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለምአቀፉ የቀይመስቀል ኮሚቴ ምክትል ፕሬዚዳንት ጂሌስ ካርቦኔር ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በባሕር ዳር እየተካሄደ ከሚገኘው 10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ጎን…

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የውኃ ተቋማትን ወደ ሥራ ለማስገባት የተደረገው ጥረት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር የሚገመቱ የውኃ ተቋማትን በአስቸኳይ ጥገና መልሶ ወደ ሥራ ለማስገባት የተደረገው ጥረት ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድን…

የማጃንግ የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ተቋም የተመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡ በማጃንግ ባዮስፌር ሪዘርቭ ጥበቃ ዙሪያ በሜጢ ከተማ የውይይት…

ፑቲን ኔቶ ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንቱ በአስታና እየተካሄደ ባለው የማዕከላዊ እስያ - ሩሲያ ስብሰባ ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና የሱዳን የሽግግር መንግስት ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አል ቡርሃን በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳን የሽግግር መንግስት ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ሁለቱ መሪዎች ከ10ኛ የጣና ፎረም ጎን ለጎን ነው በሁለቱ ሀገራት…

የኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት ይበልጥ እንዲጠናከር ብልፅግና ፓርቲ አበክሮ ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዚሀዎ ዚሁዋን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በርካታ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፋት፣ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር…

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሁለተኛው ምዕራፍ ለተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ…

የኦሮሚያ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ ለሚያደርገው ጥረት ድጋፋችን ይቀጥላል- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ እያደረገ ያለው ጥረት ውጤታማ በመሆኑ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ…

በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት በተያዘው ወር መጨረሻ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታግዶ የቆየው የመታወቂያ እድሳት በተያዘው ጥቅምት ወር መጨረሻ እንደሚጀመር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ ገለጹ። በመዲናዋ በመታወቂያ አሰጣጥና እድሳት ዙሪያ…

በጋምቤላ ክልል ያለው የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት በቂ ባለመሆኑ ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት እንዲሠሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ያለው የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት በቂ ባለመሆኑ የተጀመረውን ለውጥ በዘላቂነት ለማስቀጠል ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሠሩ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ በጋምቤላ ክልል ፍትሐዊ የጤና…