የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቭርሃም ንጉሤን (ዶ/ር) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይታቸው የኢትዮጵያን እና የእስራኤልን ትብብር በይበልጥ ማጠናከር ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። አምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀደሙት የመሬት ሳተላይቶች የታዩ ውስንነቶችን የምትቀርፈው ‘ETRSS-2’ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት ወደ ህዋ ለማምጠቅ በውጥን የያዘቻት 'ETRSS-2' የመሬት ምልከታ ሳተላይት በቀደሙት የመሬት ሳተላይቶች የታዩ ውስንነቶችን እንደምትቀርፍ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ የመሬት ምልከታ ሳተላይቶች፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የረመዳን ወር የ27ኛው ሌሊት የተርሃዊ ሶላት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ አንዋር መስጅድ የረመዷን ወር የ27ኛው ሌሊት የተርሃዊ ሰላት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ ጾሙ በተጀመረ በ27ኛው ሌሊት የሚደረገውን ይህ የተርሃዊ ሰላት ሥነ-ሥርዓት፤ ሕዝበ ሙስሊሙ በጉጉት የሚጠብቀው ነው። በዚህ ሌሊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሠሩ መሠረተ ልማቶች ተጠቃሚነታችንን አረጋግጠዋል- የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ በክልሉ የተሠሩ መሠረተ ልማቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጣቸውን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ በክልሉ በርካታ መሠረተ ልማቶች እየተከናወኑ መሆኑን የጠቆሙት ነዋሪዎቹ፤ ይህም ከዓመታት በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር አሰናበቱ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር ሲክደር ቦዲሩዝማንን አሰናበቱ። አምባሳደሩ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ እጅግ ደስተኛ እንደነበሩ ጠቅሰው፤ ኢትዮጵያ ታሪካዊና ቀደምት ሀገር መሆኗን…
ስፓርት አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆነች ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በ1 ሺህ 500 ሜትር ርቅት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆናለች፡፡ የዓለም አትሌቲክስ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ከደጋፊዎች ባሰባሰበው ድምጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ አንጻራዊ ሰላም ሰፍኗል- አቶ ጥላሁን ከበደ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች ጋር በሰላምና ፀጥታ ላይ ያደረጉት ምክክር የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በመድረኩ ማጠቃለያ እንደገለፁት፤ ኢተገማች በሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴው ግድብ የተስፋ፣ የይቻላል እና የማድረግ አቅም ማሳያ ነው- ተማሪዎች ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተስፋ፣ የይቻላል እና የማድረግ አቅም ማሳያ መሆኑን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው ተማሪዎች ገለጹ፡፡ ግድቡ ያለፈባቸው ተግዳሮቶች እና አሁን የደረሰበት የድል ብስራት ጉዞ ለነገው ትውልድ ማሳያ መሆኑንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ በመሆን በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተቋሙ አስታውቋል፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ በተጨማሪም በአጠቃላይ ሰባት በሕገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመቻል የሚከናወኑ ተግባራት እንዲጠናከሩ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም በመቻል ከተረጅነት ለመላቀቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ባለፋት ሥድስት ወራት ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመቻል የተሠሩ…