Fana: At a Speed of Life!

ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው 9 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዚሁ መሠረት ምክር ቤቱ በግብርና፣ ኢንዱስትሪና አገልግሎት የስራ ዘርፎች ለመሰማራት ከ527 ሚሊየን…

የጂኦሳይንስ ላቦራቶሪ ማዕከልን መልሶ ለማደራጀት የዲዛይንና የግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17 (ኤፍ ኤም ሲ) የጂኦ ሳይንስ መረጃን ለማመንጨት እና የማዕድናት ናሙና መመርመሪያ በመሆን የሚያገለግለውን የጂኦ ሳይንስ ላቦራቶሪ ማዕከልን መልሶ ለማደራጀት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር…

በሲዳማ ክልል የተገነባው ‘ኢፋ ቦሩ’ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት ድጋፍ በሲዳማ ክልል ለኩ ከተማ የተገነባው 'ኢፋ ቦሩ' ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን…

በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሠሩ ስራዎችን ለዓለም ለማሳየት ያለመ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከግንቦት 8 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ኢት ኤክስ ኤክስፖ 2025 ከግንቦት 8 ጀምሮ ለሦስት ቀናት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ኤክስፖውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ…

ክልሉ በመሬት መንሸራተት ጉዳት እንዳይደርስ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበልግ ወቅትን ጨምሮ በመጪው ክረምት የሚኖረውን ዝናብ ተከትሎ በጎርፍ፣ መሬት መንሸራተትና መሰል የተፈጥሮ አደጋዎች በሰው ሕይዎትና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ፡፡ የክልሉ…

ክልሉ የዒድ አልፈጥር እና የፋሲካ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ለ472 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል እና መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ472 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳደር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በወንጀል…

አቶ ኦርዲን ረመዳንን በመደጋገፍ ማሳለፍ እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር እርስበርስ በመደጋገፍ በጎ ተግባራትን በማከናወን ማሳለፍ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን ታላቁን የረመዳን ወር በማስመልከት በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማማዕድ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የተፈጥሮ ጥበቃ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ ጥበቃ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ፣ ቃሉ፣ ደሴ ዙሪያ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ተግባር ከችግኝ ማፍላት ጀምሮ በትኩረት…

በማሕበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እንቦጭ አረምን የማስወገድ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንቦጭ አረምን ለማስወገድ ያለመ ማኅበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ፣ ምሥራቅ ደምቢያ፣ ጎንደር ዙሪያ እና ጣቁሳ ወረዳ አዋሳኝ ቀበሌዎች ተጀመረ፡፡ በንቅናቄው እየተሳተፉ ያሉ የአካባቢዎቹ  ነዋሪዎች እንዳሉት፤ ጣና…

ኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ላይ በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ምክንያት ያጋጠመውን የትራንስፖርት መስተጓጎል ለመፍታት እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ምክንያት የተከሰተውን የትራንስፖርት መስተጓጎል ለመፍታት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው በማኅበራዊ ትሥሥር…