Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎም ወደውጭ የመላክ አቅም ማሳደጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት፤ ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ ሀገር ራስን የመቻል ጉዞዋን…

የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል እድል ፈጥረዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ዕድል መፍጠር መቻሉን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ። የመስኖ ልማት ስራ በተበታተነ መልኩ ሲሰራ መቆየቱን…

ትምሕርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያስፈፅሙ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዋና ዓላማ መዘንጋት እንደሌለባቸው የትምሕርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ጋር ዛሬ ባደረጉት ውይይት ላይ፤ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…

ካራማራ መርከብ!

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካራማራ መርከብ የተሠራችው በፈረንጆቹ 1978 በጣሊያን ሀገር ነው፡፡ መርከቧ ከካራማራ ጦርነት ድል በኋላ ለድሉ መታሰቢያ በሚል ካራማራ የሚለውን ስያሜ ማግኘቷን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡ ምንም እንኳን…

በኬንያ እስር ቤቶች የነበሩ 287 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ተታልለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር ሲሞክሩ በኬንያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 287 ወገኖች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ እነዚህ ወገኖች በኬንያ በ18 እስር ቤቶች እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ በኬንያ…

ከ1 ሺህ 500 በሚልቁ አሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተደመሰሰ፣ በታጠፈና በማይታይ የተሽከርካሪ መለያ ሰሌዳ ቁጥር ሲገለገሉ ተገኝተዋል በተባሉ 1 ሺህ 587 አሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከየካቲት 16 ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በቀንና በማታ ክትትል…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በነቀምቴና ምሥራቅ ወለጋ ዞን የትምህርት ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን እና በነቀምቴ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም፤ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ሆስፒታልን ጨምሮ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘውን ገተማ 2ኛ ደረጃ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተኪ ምርት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተኪ ምርት ትኩረት በመስጠት ሀገራዊ ግባችን እንዲሳካ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ፡፡ የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃት ማሳየቱን ምክትል…

የዓለም ሥርዓት ወደ ብዝኃ-መር መቀየር አለበት – ቻይና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ሥርዓት ከአንድ ብቻ መር ወደ ብዝኃ-መር መቀየር እንዳለበት ቻይና አስገነዘበች፡፡ የሀገሪቱ ከፍተኛ ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በዚሁ ወቅት የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ እንዳሉት፤ ሀገራቸው የተሻለ ዓለም…

በከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት የመንገድ መሠረተ-ልማት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛው የአዲስ አበባ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት የከተማዋን 30 በመቶ ክፍል በመንገድ መሠረተ-ልማት ማስተሳሠርን ታላሚ በማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአሥተዳደሩ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግ…